29/05/2026
➼ ማስታወቂያ‼️
➼ለባለ-ሁለት እግር ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች!!!
===============
ግንቦት፤21/2018ዓ.ም
በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በነገዉ ዕለት ቅዳሜ ግንቦት 22 ቀን 2018ዓ.ም በነዳጅ ማደያዎች የሚኖረዉ የቤንዚን ስርጭት አገልግሎት ከዚህ በታች ባለው ፕሮግራም መሠረት ይሆናል።
በመሆኑም ባለ-ሁለት እግር ሞተር አሽከርካሪዎች በሙሉ ወደየተመደቡበት ነዳጅ ማደያ ሲመጡ ጊዜያዊ የመቅጃ ኮፖን ይዛችሁ በስነ-ስረዓት በጊዜ በመሰለፍ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሲንል የሁልጊዜ መልዕክታችንን ከታላቅ አክብሮት ጋር እየገለጽን በነገዉ ዕለት የሚኖረዉን የቤንዚን ስርጭት ፕሮግራም ከዚህ በታች እንደሚከተለዉ ቀርቧል።
#1ኛ, #ዲስከቨር ጊዜያዊ የመቅጃ_ኮፖን የያዛችሁ ባለ-ሁለት እግር ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች በሙሉ ነገ ግንቦት 22 ቀን 2018ዓ.ም /የቀድሞ ዛጎል/ ሀላባ ቪዉ ሆቴል አጠገብ በሚገኘዉ ነዳጅ ማደያ የሚትስተናገዱ ይሆናል፤
#2ኛ, #ቦክሰር ጊዜያዊ የነዳጅ መቅጃ ኮፖን የያዛችሁ ባለ-ሁለት እግር ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች በሙሉ ነገ ግንቦት 22 ቀን 2018ዓ.ም (ስምኦናዊ) የቀድሞ ዛክቦን ኮሌጅ ጎን በሚገኘዉ ነዳጅ ማደያ የሚትስተናገዱ ይሆናል፤
#3ኛ, ጊዜያዊ የነዳጅ መቅጃ ኮፖን የያዛችሁ ባለ-ሁለት እግር ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች ነገ ግንቦት 22 ቀን 2018ዓ.ም (ሀጂ ዘኪዩ) ፍርድ ቤት አጠገብ በሚገኘዉ ነዳጅ ማደያ የሚትስተናገዱ መሆኑን እየገለጽን አሽከርካሪዎች በፕሮግራሙ መሠረት ጊዜያዊ የነዳጅ መቅጃ ኮፖኑን በመያዝ ወደ ነዳጅ ማደያ በጊዜ ቀርባችሁ በስነ-ስርዓት በመሰለፍ 1ሊትር ቤንዚን መንግስት ባወጠዉ ታሪፍ መሰረት ግብይትዎን በቴሌብር በመፈጸም ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል እንገልጻለን።
በመሆኑም የነዳጅ ማደያዎቹ በዚህ በወጠዉ ፕሮግራም መሰረት የማያስተናግዱ/የነዳጅ ስርጭት አገልግሎት/ በአግባቡ የማይሰጡበት ሁኔታዎች ስኖሩ ከዚህ በታች የተጠቀሱ የስልክ መስመሮችን በመጠቀም በዕለቱ ለተመደቡ ለተቆጣጣሪ ባለሙያዎች ጥቆመዎትን ወይም ቅሬታዎን ማቅረብ ይችላሉ።
✅ የተቆጣጣሪ ባለሙያዎች ተቆጣጣሪ/ጠርናፍዎች፤
• +251913519367
• +251930784646
✅ የተቆጣጣሪ ባለሙያዎች ስልክ መስመር፤
• +251912807539
• +251931352050
• +251916580336
• +251922238176
ማሳሰቢያ!!
=======
➠ የሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች በሙሉ የቤንዚን ስርጭት አገልግሎት ለማግኛት ወደየተመደባችሁበት ነዳጅ ማደያ ስትመጡ ጊዜያዊ የነዳጅ መቅጃ ኮፖን ስለመየዛችሁን ያረጋግጡ እና ያለኮፖን የሚመጠ ማንኛዉም አሽከርካሪ አገልግሎቱን የማያገኝ መሆኑን በድጋሚ እናሳስባለን።