Asrat Ajawo /አስራት አጃዎ አላቲ

Asrat Ajawo /አስራት አጃዎ አላቲ የነገርክልኝን እረሳለሁ ግን እንድሰማኝ
ያደረከውን አልረሳውም!!!

የምበረታታ ተግባር ነው!
26/10/2025

የምበረታታ ተግባር ነው!

ዶ/ር ተክለአብ ቡሎ የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው ተሾሙ
25/10/2025

ዶ/ር ተክለአብ ቡሎ የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው ተሾሙ

22/10/2025
በለውጥ ጊዜ ግትርነት ገዳይ ነው! መላመድ፣ ቅርፅ መቀየር እና እውቀት ያድናሉ። መሪነት ቋሚ ማንነት ሳይሆን ተለዋዋጭ ችሎታ ነው።
18/10/2025

በለውጥ ጊዜ ግትርነት ገዳይ ነው!
መላመድ፣ ቅርፅ መቀየር እና እውቀት ያድናሉ።
መሪነት ቋሚ ማንነት ሳይሆን ተለዋዋጭ ችሎታ ነው።

 #አሁናዊው ውቧ የሺሺንዳ ከተማ ገጽታ በፎቶ!
12/10/2025

#አሁናዊው ውቧ የሺሺንዳ ከተማ ገጽታ በፎቶ!

23/09/2025

Geeshi Dubbiye Qocce dubbo

17/09/2025
 #ግብፅ ፦ ሶማሊያ፣ ጅቡቲ እና የደቡብ ሱዳን መሪዎች በምረቃ ስርዓቱ ላይ እንዳይገኙ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ጫና እንዲሁም ስጦታም ጭምር የተለያዬ መንገዶችን ብትጠቀምም  በመጨረሻ ከኢትዮጵያ ጎ...
09/09/2025

#ግብፅ ፦ ሶማሊያ፣ ጅቡቲ እና የደቡብ ሱዳን መሪዎች በምረቃ ስርዓቱ ላይ እንዳይገኙ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ጫና እንዲሁም ስጦታም ጭምር የተለያዬ መንገዶችን ብትጠቀምም በመጨረሻ ከኢትዮጵያ ጎን ቆመዋል።

ከናይል የላይኛው ተፋሰስ ሀገሮች ወሳኝ የውሃ ድርሻ ያላቸው ሀገራት፣ #ከዩጋንዳ በስተቀር ሁሉም በሚባል ደረጃ በታሪካዊው የህዳሴ ግድብ ምረቃ ላይ ተገኝተዋል።

የዩጋንዳ መሪም ያልተገኘው በግል ኬዝ እንደሆነ እየተነገረ ነው።
ይህ ለኢትዮጵያ ትልቅ የዲፕሎማሲ ድል ሲሆን ለግብፅ ደሞ ትልቅ የዲፕሎማሲ ሽንፈት ነው።🇪🇹

07/09/2025

Address

Adiya

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asrat Ajawo /አስራት አጃዎ አላቲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share