21/05/2024
የአምላክ ስም ጉዳይ:-
============
🌍 በድሮ ጊዜ ስሞች ተተርጉመው ጥቅም ላይ ይውሉ ነበር።
🌍በዘመናዊው አለም የግል ስሞች አይተረጎሙም:ከህግ እና ተዛማጅ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ።
🌍በጥንት ዘመን እና በመካከኛው ዘመን የግል ስምችን ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላው ቋንቋ እየተረጎሙ የመጠቀም ልማድ ነበር።ይህም ሲሆን በመጀመሪያ በነበረው ስም ላይ ሙሉ ለውጥ ወይም የተወሰነ ለውጥ ይደረግ ነበር።
ምሳሌዎች:-
🌍Ali Ibn Al-Ḥusayn Ibn-'Abdillāh Ibn-Ḥasan Ibn-Sīnā(አረቢኛ)=Avicenna(ወደ እንግሊዝኛ).....ሙሉ ለውጥ
🌍Wilhelm Alexander (ጀርመንኛ)=Bill Alexander("ወደ እንግሊዝኛ)....የተወሰነ ለውጥ
🌍Lucius Sergius Catilina (ላቲን)=Catiline(እንግሊዝኛ)....የተወሰነ ለውጥ
🌍Cristóbal Colón (ስፓኒሽ)=Christopher Columbus(ወደ እንግሊዝኛ)
🌍Cristoffa Corombo (ሊጉሪያን)=Christopher Columbus(እንግሊዝኛ)
🌍Kǒng Qiū (孔 丘),ወይም (Kǒng Fūzǐ (孔 夫子) :(ቻይኒኛ)=(Confucious...እንግሊዝኛ)...ሙሉ ለውጥ እና ወዘተ። ....ምንጭ:-
https://en.m.wikipedia.org/wiki/List_of_English_translated_personal_names
🌍በዚህም መሠረት የአምላክ ስም በዕብራይስጥ "ያህዌ":በግሪክ "ቴዎስ":በእንግሊዝኛ "God" በአማርኛ "እግዚአብሔር" እና ወዘተ።
🌍ከዚህ በተረፈ ግን "አላህ" የሚለው ቃል "አል" እና "ኢላህ" ከሚሉ ሁለት ቃላት የተገኘ ሲሆን እንደሚታወቀው "አል"=the:"ኢላህ"="አምላክ" በመሆኑ: አላህ =አንድ የታወቀ(definite) የሆነ አምላክ ማለት ነው።ስለዚህም "አላህ" የአምላክ ...የግል መጠሪያ ስም(Proper noun) አይደለም።
🌍" ኢላህ"(አራማይክ"): እና "አላህ"(አረቢኛ)🌍🌍
🌍 አራማይክ ቋንቋ አሁንም በሶሪያ ተወላጆች ይነገራል።
🌍በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበረው የአምላክ መጠሪያ ስም በአራማይክ ቋንቋ "ኢላሃ" ነው።ሆኖም በዘመናዊ አራማይክ "አላሃ" ነው።ይህም ከአረቢኛው "አላህ" ጋር ተመሳሳይ ነው።
🌍የአምላክ ስም በሌላ የጥንት የሶሪያ ቋንቋ " አላሃ" ነው።
🌍የእስልምና "አምላክ" መጠሪያ ስም "አላህ" የሚለው ቃል የተገኘው "አል-ኢላህ" የሚለውን ቃል በማሳጠር እንደሆነ በቀጣዩ ሊንክ ላይ ተመልከት። "አላህ" የሚለው ቃል "ኢላህ" እና "አላሃ" ከሚሉት ቃላትም ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው እንዲሁ:-
🌍Allah (/ˈælə, ˈɑːlə, əˈlɑː/;[1][2][3] Arabic: ٱللَّٰه, romanized: Allāh, IPA: [ʔaɫ.ɫaːh] ⓘ) is the common Arabic word for God. In the English language, the word generally refers to God in Islam.[4][5][6] The word is thought to be derived by contraction from al-ilāh, which means "the god", and is linguistically related to the Aramaic words Elah and Syriac ܐܲܠܵܗܵܐ (ʼAlāhā) and the Hebrew word El (Elohim) for God.[7][8]
https://en.m.wikipedia.org/wiki/Allah
🌍በአረብ አገር ያሉ ክርስቲያኖች በቋንቋቸው የአምላክ ስም ተተርጉሞ ሲቀርብ የነበረው አማራጭ/አቻ ቃል "አላህ" በመሆኑ ቃሉን ይጠቀሙበታል።
🌍አንዳንድ ሙስሊም እግዚአብሔር ስለሚለው ስም የሚናገረው አፍራሽ ነገር የሚያሳየው ስለ ቋንቋ ያለውን አናሳ ግንዛቤ ነው። ስለ ቋንቋ ጠቅለል አድርገን ብንነጋገር ቋንቋ ስምምነት በመሆኑ በቋንቋ ውስጥ የምጠቀማቸው ቃላትም እንዲሁ ስምምነት ናቸው።ስለዚህም አንድ ሰው አምላክን ለማመልከት በየቋንቋው "ያህዌ"(ዕብራይስጥ) :"God":"እግዚአብሔር" :"ቴዎስ"(በግሪክ":" ዲዮስ"(ስፓኒሽ) እና ወዘተ ቃላትን ሊጠቀም ይችላል።
🌍እላይ እንዳልነው ቋንቋ ስምምነት ነው።ሰለዚህ ለአንድ ነገር የተሰጠው ስምም እንዲሁ ስምምነት ነው።እናም እንደ ምሳሌ" አላህ" የሚለውን ቃል ብንመለከት በጥንት ዘመን ጣዖትንም ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሎ ነበር:- https://en.m.wikipedia.org/wiki/Allah_as_a_lunar_deity #:~:text=The%20postulation%20that%20Allah%20(God,he%20called%20a%20lunar%20deity.....ሆኖም በሌላ መልኩ ፈጣሪንም ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሏል።
This is a list of personal names known in English that are modified from another language and are or were not used among the person themselves.