Great Ethiopia/ግሬት ኢትዮጲያ

Great Ethiopia/ግሬት ኢትዮጲያ Ethiopia, country on the Horn of Africa. The capital is Addis Ababa (“New Flower”), .

The country lies completely within the tropical latitudes and is relatively compact, with similar north-south and east-west dimensions.

የካራማራው ጦርነት (የተጠናቀቀው የካቲት 26/ 1970 ዓ.ም ነበር)ጓድ ሊቀመንበር መንግስቱ ሃ/ማርያም ይሄን ብለው ነበር;-‹‹…ታፍራና ተከብራ የኖረች ኢትዮጵያ ተደፍራለች፡፡ በአሁኑ ሰዓት...
04/05/2020

የካራማራው ጦርነት (የተጠናቀቀው የካቲት 26/ 1970 ዓ.ም ነበር)

ጓድ ሊቀመንበር መንግስቱ ሃ/ማርያም ይሄን ብለው ነበር;-

‹‹…ታፍራና ተከብራ የኖረች ኢትዮጵያ ተደፍራለች፡፡ በአሁኑ ሰዓት የአብዮታዊት እናት አገራችን ዳር ድንበርና የማይገሰሰው አንድነታችን በውጭ ኃይል እየተደፈረ ነው፡፡ በአብዮታችንና በአንድነታችን በጠቅላላው በብሔራዊ ኅልውናችን ላይ የሚደረገው ወረራና ድፍረት እጅግ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ደርሷል… ለብዙ ሺሕ ዘመናት አስከብሮን የኖረው አኩሪ ታሪካችን በዚህ አብዮታዊ አዲስ ትውልድ ጊዜ መጉደፍ የለበትም፡፡ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ክብርንና ነፃነትህን ለመድፈር፣ አገርህን ለመቁረስ… የተጀመረውን ጣልቃ ገብነትና ወረራ ከመለዮ ለባሹ ጋር ተሠልፈህ ለመደምሰስ የምትዘጋጅበት ጊዜ አሁን ነው፡፡ ተነስ! ታጠቅ! ዝመት! ተዋጋ! እናሸንፋለን!!››

የጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ተነስ ታጠቅ ዝመትን ተከትሎ ታጠቅ የጦር ሠፈር በተባለው ቦታ ለሦስት ወራት የሠለጠነው 300 ሺሕ ሚሊሺያ (ሕዝባዊ ሠራዊት) ከመደበኛው ጦር ጋር ሆኖ በአብዮት አደባባይ ታላቅ ሠልፍ አሳየ፡፡

04/05/2020

ምርጫ ይካሄድ ወይስ አይካሄድ ?

27/09/2019
09/04/2019

Mama Ethiopia

Scholarship
21/01/2019

Scholarship

Address

Addis Ababa

Telephone

+251947072818

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Great Ethiopia/ግሬት ኢትዮጲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Great Ethiopia/ግሬት ኢትዮጲያ:

Share