Addis Ababa Light Rail Transport Service Enterprise

Directions Contact the organization

Addis Ababa Light Rail Transport Service Enterprise የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አሕመድ አሊ በአዲሱ የመንግስት ምስረታ ላይ በድጋሚ በጠቅላይ ሚንስትርነት በመሰየማቸው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር...
06/10/2026

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አሕመድ አሊ በአዲሱ የመንግስት ምስረታ ላይ በድጋሚ በጠቅላይ ሚንስትርነት በመሰየማቸው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው በታላቅ አክብሮትና ደስታ ይመኛል ።

ብርሃን አበባው (ዶ/ር)
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት
አገልግሎት ድርጅት
ዋና ሥራ አስፈጻሚ

የሰራተኞች  መብቶች እና  ግዴታዎች ፡- የወርቃማው ሰኞ የመወያያ ርእስአቅራቢ:-  አቶ ፀጋዬ ገብሬ  ( ከሰው ሃይል አስተዳደር) ቀን:  25/01/2019 ዓ.ምየሰራተኞች መብቶች  ምንድ ና...
05/10/2026

የሰራተኞች መብቶች እና ግዴታዎች ፡- የወርቃማው ሰኞ የመወያያ ርእስ

አቅራቢ:- አቶ ፀጋዬ ገብሬ ( ከሰው ሃይል አስተዳደር)

ቀን: 25/01/2019 ዓ.ም

የሰራተኞች መብቶች ምንድ ናቸው?
የሰራተኞች መብቶች ሰራተኞች በሥራ ቦታ ሊያገኟቸው የሚገቡ ጥበቃዎችና መብቶች ናቸው። ለምሳሌ:
በፍትሃዊነት የመስተናገድ መብት
ደህንነቱና ጤናማነቱ የተጠበቀ የሥራ ቦታ የማግኘት መብት
ፍትሃዊ ደመወዝ የማግኘት መብት
ምክንያታዊ የሥራ ላይ እድገት የማግኘት መብት
ከመድልዎና ከትንኮሳ ነፃ የመሆን መብት

የሰራተኞች ግዴታዎች ምንድ ናቸው?

የሰራተኞች ግዴታዎች ሰራተኞች እንዲወጡ የሚጠበቅባቸው ተግባራትና ኃላፊነቶች ናቸው። ከእነዚህም :-
የተመደቡበትን ተግባራት መፈጸም
ሕጋዊ የሥራ ቦታ ደንቦችን መከተል
የሥራ ባልደረቦችንና ደንበኞችን ማክበር
የድርጅቱን ንብረት መጠበቅ
ሚስጥራዊነትን መጠበቅ
የጤናና የደህንነት ሥርዓቶችን መከተል

የሰራተኞችን መብቶች እና ግዴታዎች መረዳት የሚከተሉትን ሊያስገኝ ይችላል

የሥራ ቦታ ግንኙነቶችን ማሻሻል
ግጭቶችን እና አለመግባባቶችን መቀነስ
ፍትሃዊነትን እና አክብሮትን ማበረታታት
ምርታማነትን ማሻሻል
የሰራተኞችን ደህንነት ለማጠናከር
ድርጅቶች የሥራ ሕጎችን እንዲያከብሩ ይረዳል

የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ መልካ ሀርሰዴ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል
04/10/2026

የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ መልካ ሀርሰዴ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል አከባበር በከፊል :-
03/10/2026

የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል አከባበር በከፊል :-

02/10/2026
01/10/2026
30/09/2026
ወርቃማው ሰኞ (Golden Monday)  => ሠራተኞችን ለአዲሱ የሥራ ሳምንት የሚያዘጋጅና የሥራ ባህልን የሚያጠናከር ፕሮግራም ፕሮግራሙ ዛሬም መስከረም 18/2019 የተካሂደ ሲሆን  ወርቃማ...
28/09/2026

ወርቃማው ሰኞ (Golden Monday) => ሠራተኞችን ለአዲሱ የሥራ ሳምንት የሚያዘጋጅና የሥራ ባህልን የሚያጠናከር ፕሮግራም

ፕሮግራሙ ዛሬም መስከረም 18/2019 የተካሂደ ሲሆን ወርቃማው ሰኞ በአጠቃላይ የሚከተሉትን ዓላማዎች እያሳካ ይገኛል ፡፡

የሥራ ተነሳሽነትን ማሳደግ፦ ሠራተኞች ሳምንታዊ ሥራቸውን በተነሳሽነት እንዲጀምሩ ማድረግ።

የሥራ ዕቅድ ማውጣት፦ ለሳምንቱ የሚከናወኑ ተግባራትንና ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች መወያየት።

የሥራ ሥነ-ምግባርን ማጠናከር፦ በሰዓት መገኘትን፣ ታማኝነትንና ተጠያቂነትን ማበረታታት።

የቡድን መንፈስን ማጎልበት፦ በሠራተኞች መካከል ትብብርንና መከባበርን ማሳደግ።

የአገልግሎት ጥራትን ማሻሻል፦ ለሕዝብ የሚሰጠውን አገልግሎት በብቃትና በጥራት ማቅረብ።

የባቡር መስመር ፅዳት!መስከረም 16/2018 ዓ.ምከአዲስ ከተማ ክ/ተማ ውበትና ፅዳት ቢሮ ጋር በጋራ ከጎጃም በረንዳ እስከ ሰባተኛ ባለው የባቡር መስመር ኮሪደር ውስጥ ያሉ የባቡር ሀዲድ መስ...
26/09/2026

የባቡር መስመር ፅዳት!

መስከረም 16/2018 ዓ.ም

ከአዲስ ከተማ ክ/ተማ ውበትና ፅዳት ቢሮ ጋር በጋራ ከጎጃም በረንዳ እስከ ሰባተኛ ባለው የባቡር መስመር ኮሪደር ውስጥ ያሉ የባቡር ሀዲድ መስመር ፣ ባቡር መሳፈሪያ ጣቢያዎች እና ማቋረጫዎች የተካሄደ ፅዳት በፎቶ ፦

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa Light Rail Transport Service Enterprise posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Addis Ababa Light Rail Transport Service Enterprise:

Shortcuts

Share