Ethiopian የኢትዮጵያ

Ethiopian የኢትዮጵያ The Ethiopian channel is dedicated to telling you about the unique culture and products you want to know.

በተለይም ለወጣቶች👇
21/04/2026

በተለይም ለወጣቶች

👇

ወጣቶች እነዚህን ሥራዎች ሞክሯቸው

ሜጋ የቤት ፕሮጀክት👇
18/04/2026

ሜጋ የቤት ፕሮጀክት
👇

ትልቁ የመኖሪያ ቤት ግንባታ

ትንሳኤ ሎተሪ ወጣ
12/04/2026

ትንሳኤ ሎተሪ ወጣ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ2018 ትንሳኤ ሎተሪ ዕጣ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የሎተሪ አዳራሽ ሚያዝያ 3 2018 ዓ.ም በህዝብ ፊት ወጥቷል።

ለመንገደኛ ከቀረጥ ነጻ ይዞ እንዲገባ የሚፈቀድለት የሞባይልና ላፕቶፕ ብዛት👇
05/04/2026

ለመንገደኛ ከቀረጥ ነጻ ይዞ እንዲገባ የሚፈቀድለት የሞባይልና ላፕቶፕ ብዛት
👇

ከውጭ የሚመጡ መንገደኞች እነዚህ እቃዎች ከቀረጥ ነፃ ወደ ኢትዮጵያ እንዲያስገቡ ይፈቀድላቸዋል። ምን ምን እቃዎቹ እንደሆኑና ብዛት ስንት ማስገባት እንደሚችሉ በዚህ አጭር ቪድዮ ምላ.....

2.1 ሚሊዮን ዜጎች በአንገብጋቢ የቤት ችግር ውስጥ ይገኛሉ***👉ከ600 ሺህ በላይ-በአዲስ አበባ ብቻ የኮንዶሚኒየም ቤት በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ👉ከ300 ሺህ በላይ-በየዓመቱ በአገር አቀፍ ደ...
03/04/2026

2.1 ሚሊዮን ዜጎች በአንገብጋቢ የቤት ችግር ውስጥ ይገኛሉ
***
👉ከ600 ሺህ በላይ-በአዲስ አበባ ብቻ የኮንዶሚኒየም ቤት በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ
👉ከ300 ሺህ በላይ-በየዓመቱ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚፈጠር የቤት ጉድለት
ተጨማሪ መረጃዎችን ይዘናል

በአገር አቀፍ ደረጃ ከ2 ሚሊየን በላይ ዜጎች በአንገብጋቢ የቤት ችግር ውስጥ ይገኛሉ። በዓመት በመንግስትና በግሉ ሴክተር በአጠቃላይ የሚገነቡ ቤቶች ቁጥር ከ165 ሺህ አይበልጥም። በየዓመ...

ለዕጣ ብቁ ለመሆን ስንት መቆጠብ ይኖርብናል!?
27/02/2026

ለዕጣ ብቁ ለመሆን ስንት መቆጠብ ይኖርብናል!?

የ15ኛው ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚወጣ ይጠበቃል። የቤት ተመዝጋቢውች ዕጣ ውስጥ ለመካተት ቢያንስ ምን ያህል መቆጠብ እንደሚጠበቅባቸው ይህ ቪዲዮ ያስረዳና.....

የቤት ዕጣ ለምትጠባበቁ
25/02/2026

የቤት ዕጣ ለምትጠባበቁ

በቅርቡ የ20/80 እና 40/60 ፕሮግራም የኮንዶምኒየም ቤት ዕጣ እንደሚወጣ ከታማኝ ምንጮች የተገኙ መረጃዎች አረጋግጠዋል።

ጥም ቆራጭ የሀገር ቤት ውበት
23/02/2026

ጥም ቆራጭ የሀገር ቤት ውበት

ለቀደሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ መታሰቢያ በተሰራው መንገድ ወደ ሀገር ቤት እናስጉዛችሁ።ቦታው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን እንደቡዮ ተብሎ የሚጠራ...

የድመትና የአይጥ ጓደኝነት***አስተማሪ ተረት👇
19/02/2026

የድመትና የአይጥ ጓደኝነት
***
አስተማሪ ተረት
👇

ድመትን ለአይጥ ጠላቷ ነች። ምክንያቱም በየትኛውም አጋጣሚ ከአገኘቻት ከመብላት ወደ ኋላ አትልም።ተረቱ ድመትና አይጥ ጓደኛሞች ለመሆን እንደሞከሩ ይነግረናል። ይሳካላቸው ይሆን? ተረ...

07/01/2026
አዲሱ ሰው ሰራሽ ሀይቅ👇
01/01/2026

አዲሱ ሰው ሰራሽ ሀይቅ
👇

Lake Nigat is an artificial reservoir created by Great Ethiopian Renaissance Dam (GERD). It is located in Benishangul Gumuz regional state. ንጋት የሚል ስያሜ የተሰጠው...

Address

Debrezeit Road, Sierra Leone Av
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 16:30
Tuesday 08:00 - 16:30
Wednesday 08:00 - 16:30
Thursday 08:00 - 16:30
Friday 08:00 - 16:30
Saturday 08:00 - 12:00

Telephone

+251114664742

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian የኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethiopian የኢትዮጵያ:

Share