ሸ.ነ.ግ

ሸ.ነ.ግ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሸ.ነ.ግ, Political organisation, Addis Ababa.

ምስኪን 😂😂
02/03/2026

ምስኪን 😂😂

"እንደ ጋዳፊ፣ ቶማስ ሳንካራ ወይም አፍሪካን የተሻለ ለማድረግ እንደሞከረ ወጣት መሪ እንደምሞት ደጋግመው ይነግሩኛል። እኔ አልፈራም እናም ለህዝቤ መሞቴ አይቆጨኝም" ኢብራሂም ትራኦሬ የቡርኪ...
26/03/2025

"እንደ ጋዳፊ፣ ቶማስ ሳንካራ ወይም አፍሪካን የተሻለ ለማድረግ እንደሞከረ ወጣት መሪ እንደምሞት ደጋግመው ይነግሩኛል። እኔ አልፈራም እናም ለህዝቤ መሞቴ አይቆጨኝም"
ኢብራሂም ትራኦሬ የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት

ሸ.ነ.ግ ወደ ስልጣን ሲመጣ አገሪቱን እንደ ኢብራሂም ትራውሬ በራሷ ልጆች ብርታት እና የተፈጥሮ ሃብቷ እንጅ በእርዳታ ገንዘብ አንገነባትም
23/03/2025

ሸ.ነ.ግ ወደ ስልጣን ሲመጣ አገሪቱን እንደ ኢብራሂም ትራውሬ በራሷ ልጆች ብርታት እና የተፈጥሮ ሃብቷ እንጅ በእርዳታ ገንዘብ አንገነባትም

ዲላዲላ የደጉ ጌዴኦ ህዝብ ዋና ከተማ ነች። የጌዴኦ ህዝብ የሲዳማ ክልል ከደቡብ ክልል ተገንጥሎ ከወጣ በኋላ ከደቡብ ክልል ለመገናኘት ደሴት ሆናለች። ደሴትነቷ በጉጂና በቦረና ኦሮሞ ዞኖች እ...
20/07/2022

ዲላ
ዲላ የደጉ ጌዴኦ ህዝብ ዋና ከተማ ነች። የጌዴኦ ህዝብ የሲዳማ ክልል ከደቡብ ክልል ተገንጥሎ ከወጣ በኋላ ከደቡብ ክልል ለመገናኘት ደሴት ሆናለች። ደሴትነቷ በጉጂና በቦረና ኦሮሞ ዞኖች እና በሲዳማ ክልል የተከበበች በመሆኗ ከደቡብ ክልል ለመገናኘት የግዴታ ሌላ ክልል አቆራርጠው መሄድ ይጠይቃቸዋል።

በዚህም የተነሳና በሌሎች ፖለቲካዊ ጉዳዮች የጌዲኦ ክልልነት ጥያቄ ሲጠየቅ ቆይቷል። ነገር ግን የጌዴኦ ህዝብ ፍላጎትና ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ እንዳይሆን የግል ለፖለቲካና የጥፋት አላማቸውን ለማሳካት ዲላ ላይ የመሸገው የወያኔ ቡድን እንዳይነጥቃቸው መጠንቀቅ አለባቸው።

የአማራ ህዝብን፣ የጉራጌ/ስልጤና የመንግስት ሰራተኛውን በመጨፍጨፍ የክልልነት ጥያቄያቸውን በሃይል ማግኘት ይችሉ ይመስል የዲጂታል ወያኔ በተለያዩ የጌዲኦኛ ቋንቋ በተከፈቱ ገጾች ወይም የጌዲኦ ልብስ ምስል የሚታይባቸው አድራሻዎች እያራገቡት ነው።

ይሄን የጌዲኦ ህዝብ ሳይሆን ለም ሆቴል ላይ በኮምፒተር ጥገና ሠበብ የመሸገው የወያኔ ቀኝ ክንፍ(ባለፈው ታስሮ የተፈታው) አሸናፊ ለማ እና ሌሎች የትግሬ ኮሎኔሎች ዋነኛዎች ናቸው።

የፌደራል መንግስትም ይሁን የጌዴኦ ህዝብ የጌዴኦ ህዝብ ጥያቄ በተገቢው መልኩ እንዲፈታ ከተፈለገ የወያኔን ክንፍ ዲላ ላይ መበጠስ ያስፈልጋል።

ከላይ በመግቢያው እንዳስቀመጥሁት የይርጋ ጨፌ ጥዑም ቡና አምራቹ የጌዴኦ ህዝብ ጥያቄውን ጥርት አድርጎ ያቀረበበት መንገድ ስላለ የሌሎች የፖለቲካ ቡድኖት ጣልቃ ገብነት ለጌዲኦ ህዝብ በማሰብ ሳይሆን ለራሳቸው የጥፋት ሴራ በመሆኑ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

ጌዲኦ የዲላ ትግሬ ወያኔዎችን ድጋፍ ሳያስፈልገው ጥያቄውን ለብቻው ማቅረብ የሚችል በጌዴኦ የገበሬዎች አመጽ የሚታወስ ታሪክ ያለው ትልቅ ህዝብ ስለሆነ ዲያ ላይ የሚኖሩ ሌሎች ኢትዮጵያውያን በማስተባበር በሰላም ፣ በፍቅር ከሚመለከተው አካል ጥያቄው መልስ እንኪያገኝ ድረስ መታገል አለበት።
ሸ.ነ.ግ

I need ten thousand idiots to overcome as a political party
06/06/2022

I need ten thousand idiots to overcome as a political party

16/02/2022

መንግስት ህዝብ የሰጠውን ስልጣን በአግባቡ ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ካልመራበት/ማስተዳደር ካልቻለ ከፊቱ የህዝብ ማዕበል መኖሩን ተገንዝቦ ይህ ደራሽ ማዕበል ደግሞ አገራችንን ለከፋ ውድመትና እልቂት ሊዳርጋት የሚችል መሆኑን ተገንዝቦ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ስልጣኑን የወጣቶችን ጥያቄ ለመመለስ አላማ አድርጎ ለተነሳው ፓርቲያችን ሸ.ነ.ግ ያስረክብ ዘንድ እንጠይቃለን።
የፓርቲው ዋና አስተዳደርና የጦር ሃይሎች ዋና መሪ
ከማይታይ ፊርማ ጋር

አብይ አህመድ "እየመራ ያስወረረዉ" አማራ እንጂ አብይ አህመድ እየመራ "ነፃ ያወጣዉ" አማራ የለም።
06/12/2021

አብይ አህመድ "እየመራ ያስወረረዉ" አማራ እንጂ አብይ አህመድ እየመራ
"ነፃ ያወጣዉ" አማራ የለም።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የፓርቲያችን ደጋፊዎችና አባላት በሙሉ እንኳን ለዒድ አል-ፊጥር በሰላም አደረሳችሁ።
12/05/2021

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የፓርቲያችን ደጋፊዎችና አባላት በሙሉ እንኳን ለዒድ አል-ፊጥር በሰላም አደረሳችሁ።

01/05/2021

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፓርቲያችን ሸ.ነ.ግ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል።

17/04/2021

ከምርጫ ቦርድ በላይ ባላገሩ አይድል ብዙ ድምፅ ሰጪ አለው።

20/01/2021

ለመላው የፓርቲየ አባላትና ደጋፊዎች በሙሉ እኔ ስልጣን ስይዝ የመጀመሪያና ተቀዳሚ ስራየ #ሰኞ ቀንን ብሄራዊ በዓል አድርጌ የስራ ቀን ከማክሰኞ እንዲጀምር ማድረግ ይሆናል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሸ.ነ.ግ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share