የአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት/Addis Ababa Business Trading Enterprise

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • የአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት/Addis Ababa Business Trading Enterprise

የአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት/Addis Ababa Business Trading Enterprise የአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት:-
የከተማው የኑሮ ውድነት የዋጋ ንረትን ለማረጋገት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቋቋማቸው ድርጅቱ አንዱና ዋነኛው ነው።

23/05/2026
22/05/2026
20/05/2026
18/05/2026

አትለምኑ ማለት ነውር አይደለም። ይልቅ ነውር የሚሆነው በተቃራኒው ጎዳና ወጥቶ መለመንን የሚያበረታታው ነው።

ኑ አትለምኑ የተዘጋጀውን ተጠቀሙ ማለት፤ ጎዳና ላይ ወጥቶ ከመለመን ጋር በማንኛውም መመዘኛ ሊነፃፀር እይችልም።

ልመናና የሚያበረታታ ፣መቼም ከአስተሳሰብ ብቻም ሳይሆን አስተዳደግንም ጭምር ሊገልፅ ካልሆነ በቀር።

በተለይ በአሁን ወቅት ፥ በዓለም ሁሉ የኑሮ ውድነት በጦዘበት፤ የትኛውም ዓለም ላይ ሁሉንም ነገር ሙሉ ሆኖ አያውቅም። ሁላችንም በምንኖርበት የዓለም ጫፍ የምናየው ሃቅ ስለሆነ።

አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ምንም የምገባ ፕሮግራም ካልነበረበት ዛሬ 29 የምገባ ማዕከላትን ከፍተን አቅም የሌላቸውን በየቀኑ መመገብ ማለት የህዝብን እዉነተኛ ችግር ለሚረዳ ሊበረታታ እንጂ ሊራከስ የሚገባ ተግባር አይደለም።

ለማህበራዊ ችግር የተጋለጡ፣ ጧሪ እና ጠያቂ ለሌላቸዉ አረጋዊያን ጎዳና ላይ ከምትለምኑ፥ ኑ በተዘጋጁት ማዕከላት በቂ ፣ንፁህና ትኩስ ምግብ አለ፥ ኑ በክብር ተመገቡ ማለት ነውር አይደለም። ይልቁኑ ነውር የሚሆነው በተቃራኒው ለማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ ሰዎች አንድ ችግር የሚያቃልል ነገር ሰርተዉ ወይ ረድተዉ የማያዉቁ ሰዎች ከምገባ ማእከል ከምትበሉ ጎዳና ውጡና ለምኑ እያሉ ለፓለቲካ ንግድ ማዋሉ ነዉ ።

የጎደለም ካላ፥ ምን ላግዝ፥ እኔ ይህንን ማገዝ እችላለሁ ማለት፥ ለወገን ማሰብ ይገባ ነበር። ከቀልብ መሆን ጥሩ ነው ። ከሰውነት መውረድ ማለት በተቸገሩት ላይ መቀለድ ሲጀመር ነው።

ለነገሩ ቢሳለቁ አይፈረድባቸዉም ።እነሱ በአብዛኛዉ ያሉት ባህር ማዶ ለማህበራዊ ችግር የተጋለጡ ሰዎች የት እንዳሉ? እንዴት ውለው እንዳደሩስ የት ያዉቁና !

ፕሮግራሙን ደግፋችሁ አብራችሁን ደሃን እየመገባችሁ ላላችሁ ባለሀብቶች ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ይባርካችሁ!!

16/05/2026

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት/Addis Ababa Business Trading Enterprise posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share