Ethio maed ኢትዮ ማእድ

Ethio maed ኢትዮ ማእድ ኢትዮ ማዕድ እያዝናና እውቅት እና መረጃ የሚሰጥ የሬዲዮ ፕሮግራም ነው።

27/06/2025

Check out Feleke Demissie offical’s video.

የሆርሞን እጥረት ተጎጂው ሊዮኔል ሜሲና ስኬቶቹ
13/06/2025

የሆርሞን እጥረት ተጎጂው ሊዮኔል ሜሲና ስኬቶቹ

የኬቨን ዴብሮይና አስገራሚና አሳዛኝ ታሪኮች
12/06/2025

የኬቨን ዴብሮይና አስገራሚና አሳዛኝ ታሪኮች

ዛሬ በብስራት ኤፍ ኤም 101.1...ሀሙስ ሀሙስ ምሽት 12:45 ጀምሮ በብስራት ኤፍ ኤም የሚቀርበው ኢትዮ-ማዕድ ዛሬ ሲመለስ የተለያዩ ርእሰ ጉዳዮችን ይዟል። በተለይም ልዩ ትኩረቱን ሙሉጌታ...
12/06/2025

ዛሬ በብስራት ኤፍ ኤም 101.1...

ሀሙስ ሀሙስ ምሽት 12:45 ጀምሮ በብስራት ኤፍ ኤም የሚቀርበው ኢትዮ-ማዕድ ዛሬ ሲመለስ የተለያዩ ርእሰ ጉዳዮችን ይዟል። በተለይም ልዩ ትኩረቱን ሙሉጌታ ከበደ( ወለየው) ላይ ያደርጋል።

👉2 ቁጥር ለባሹ ተምዘግዛጊ አጥቂ ዛሬ ከኛ ጋር የለም፤ ላይመለስ አሸልቧል፤ እልፍ የካምቦሎጆ ታሪኮቹ ግን ሲነገሩ ይቀጥላሉ። የዛሬው የስፖርት ማዕዳችን ትኩረት ትላንት ህልፈቱን የሰማነው ሙሉጌታ ከበደ ነው።

👉ሙሉጌታ ወደ አዲስ አበባጉዞ ላይ ሳለ ተዘረፍኩ ሲል ስለጮሀው ሰውዬ አስገራሚው አጋጣሚ...

👉ከዳኛ ቀይ ካርድ ስለሰረቀበት አጋጣሚ...

👉ከቤኒን ጋር በነበረ ጨዋታ ከመረብ ውጭ የሆነ ኳስ ጎል እንደገባ አስመስሎ ዳኛው ጎል ስላሉበት አጋጣሚ..

ሌሎችም የሙሉጌታ የማይጠገቡ ጨዋታዎች በዝግጅታችን ተዳሰዋል። በዮናታን አየለ ተዘጋጅቶ ይቀርባል።

ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ ከዝግጅታችን ጅማሬ 12:45 አንስቶ በፅሁፍ በ0956545660 ልታደርሱን ትችላላችሁ።

ፕሮግራሙን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል የምትፈልጉ👇

https://bisrattv.com/am/%E1%89%80%E1%8C%A5%E1%89%B3-%E1%88%B5%E1%88%AD%E1%8C%AD%E1%89%B5/

የፕሮግራሙ አዘጋጆች: ፈለቀ ደምሴ፣ አናንያ ፈለቀ እና ዮናታን አየለ

ኢትዮ-ማዕድ

ቀጥታ ስርጭት

ጉዞ በያሉበት ቻዎ መናኸሪያ፣ ነዳጅም በአንድ አይነት ይሆናል፣ የትራፊክ ቅጣት በተመሳሳይ ሊሰሩ ነው፣ከሀዲው ቤተኛ አሌክሳደር ፣ገራሚ መረጃዎች
11/06/2025

ጉዞ በያሉበት ቻዎ መናኸሪያ፣ ነዳጅም በአንድ አይነት ይሆናል፣ የትራፊክ ቅጣት በተመሳሳይ ሊሰሩ ነው፣ከሀዲው ቤተኛ አሌክሳደር ፣ገራሚ መረጃዎች

Address

Bole Tena Tabya
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

0966216464

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio maed ኢትዮ ማእድ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethio maed ኢትዮ ማእድ:

Share

Category