ልደታ ወ3 በጎ ፈቃድና ህብረተሰብ ተሣትፎ

ልደታ ወ3 በጎ ፈቃድና ህብረተሰብ ተሣትፎ Lideta Woreda 01 EPRDF Office

14/07/2025
27/08/2024
👌👍👍👏👏
13/03/2021

👌👍👍👏👏

ቀን:-03/07/2013ዓ.ም ለሁለት ወር የሚቆየው የጽዳት ንቅናቄ በደማቅ ሁኔታ ቀጥሏል 👌👌👌👌👏👏👏👏የጽዳት ንቅናቄው በወረዳ 1 ጤና ጣቢያ ጀርባ በሚገኘው ብሎክ 27 የተደረገ ሲሆን የወረዳ...
13/03/2021

ቀን:-03/07/2013ዓ.ም
ለሁለት ወር የሚቆየው የጽዳት ንቅናቄ በደማቅ ሁኔታ ቀጥሏል
👌👌👌👌👏👏👏👏
የጽዳት ንቅናቄው በወረዳ 1 ጤና ጣቢያ ጀርባ በሚገኘው ብሎክ 27 የተደረገ ሲሆን የወረዳው አጠቃላይ አመራሮችና ነዋሪዎች ተሳትፈውበታል የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ዮሀንስም የጽዳት ንቅናቄው ለ2 ወር የሚቆይ በመሆኑ ሁሉም ብሎኮች በየተራ አካባቢያቸውን እንዲያጸዱ መልእክት በማስተላለፍ የወረዳው ፖለቲካ ዘርፍ በእለቱ የተሻለ አፈጻጸም ለነበረው ብሎክ ተሳታፊ ዋንጫ እንዲሰጡ በማድረግ የጽዳት ንቅናቄውን አጠናቀዋል
👏👏👏👏👏ተጨማሪ መረጃ ፌስ ቡክ ገጻችን ላይ ያገኛሉ

 #9ኛው ማስ ስፖርት 👌👌👌👍👍👏👏
07/03/2021

#9ኛው ማስ ስፖርት
👌👌👌👍👍👏👏

ቀን:-28/6/2013ዓ.ም 9ኛው ማስ እስፖርት በደማቅ        ሁኔታ ተካሄደ 🏃‍♀🏃💃🚶🌫🏈🏀🏀⚾️🎾🏉🎱⚾️🎾🏀🏈🏈🏈የስፖርት ፌስቲቫል ንቅናቄው ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ከወረዳ 1 አስተ...
07/03/2021

ቀን:-28/6/2013ዓ.ም
9ኛው ማስ እስፖርት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ
🏃‍♀🏃💃🚶🌫🏈🏀🏀⚾️🎾🏉🎱⚾️🎾🏀🏈🏈🏈
የስፖርት ፌስቲቫል ንቅናቄው ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ከወረዳ 1 አስተዳደር እስከ መስቀል አደባባይ ድረስ በተደረገ ደማቅ የስፓርት ንቅናቄ የተካሄደ ሲሆን ማርች ኤይትን በተመለከተ የሴቶች ተሳትፎ ለብልጽግና በሚል መሪ ቃል ተከናውኗል

06/03/2021

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ልደታ ወ3 በጎ ፈቃድና ህብረተሰብ ተሣትፎ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share