ቂርቆስ ወረዳ03 ወጣቶች ሊግ

ቂርቆስ ወረዳ03 ወጣቶች ሊግ ይህ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊ?

ብሔራዊ ገዥ ትርክት በመፍጠር አብሮነታችንን ማጠናከርና አገራችንን መገንባት የሁላችንም ሃላፊነት ነው!አቶ ድሪባ ዶጃ *****************************ታህሳስ 30/2016 ዓ/ምበ...
10/01/2024

ብሔራዊ ገዥ ትርክት በመፍጠር አብሮነታችንን ማጠናከርና አገራችንን መገንባት የሁላችንም ሃላፊነት ነው!
አቶ ድሪባ ዶጃ
*****************************
ታህሳስ 30/2016 ዓ/ም
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዱ 03 "ብሔራዊ ገዥ ትርክት ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ " በሚል መሪ ቃል የኪነ ጥበብ ምሽት አካሄደ። በኪነ ጥበብ ምሽቱ ላይ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ የወጣትና ሴት አደረጃጀቶች፣ የሲቪክ ማህበራት፣ ያመንግስት ሰራተኞች፣ የወረዳው አመራሮችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል።

በፕሮግራሙ ላይ ገዥ ትርክትን የሚያሰርፁ መነባነቦች፣ውዝዋዜዎች፣ ስነ ግጥሞችና ሌሎች የኪነ ጥበብ ውጤቶች ቀርበዋል።

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዱ 03 ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ድሪባ ዶጃ ብሔራዊ ገዥ ትርክት በመፍጠር አብሮነታችንን ማጠናከርና አገራችንን መገንባት የሁላችንም ሃላፊነት ነው ብለዋል። ፓርቲያችን ብልፅግና በህብረ ብሔራዊነት አንድነቷ እንደ ብረት የጠነከረች ኢትዮጵያን ለመገንባት አልሞ እሰራ ያለ ፣ ከጥላቻ ኪሳራ እንጅ ትርፍ እንደሌለ ለህዝባችን በልዩ ልዩ መድረኮች እየነገረ ብሔራዊነት እንዲገነባ እየታተረ ያለ እና ገዥ ትርክት የበላይነት እንንዲይዝ የኪነ ጥበብ ድርሻ አለው ብሎ ያምናል ብለዋል አቶ ድሪባ ባስተላለፉት መልዕክት።

የወረዳው ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊ ወ/ሮ ሰመሃል ገ/መድህን በበኩላቸው ይህ በገዥ ትርክት የተዘጋጀው የኪነጥበብ ምሽት እንዲሳካ ላደረጉ የወረዳው አመራሮች፣ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እና ተሳታፊዎች በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና አቅርበዋል። ህብረ ብሔራዊ አንድነት ለመምጣት ብሔራዊ ገዥ ትርክት ግንዛቤ እንዲሰርጽና ሰላሟ የተረጋገጠ ሀገር ለመገንባት የኪነ ጥበብ ምሽት መርሃግብሮች ውሳኝ ናቸው ብለዋል።

21/08/2021
ነሐሴ 15/2013 ዓ.ምቂርቆስ ወረዳ 03 ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የ2013 በጀት አመት የአፈፃፀም ሪፖርት እና በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ አባሎቹ ጋር ሰፊ ዉይይት አካሄዱ፡፡  በዉይ...
21/08/2021

ነሐሴ 15/2013 ዓ.ም
ቂርቆስ ወረዳ 03 ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የ2013 በጀት አመት የአፈፃፀም ሪፖርት እና በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ አባሎቹ ጋር ሰፊ ዉይይት አካሄዱ፡፡
በዉይይቱም ወጣቶቹ በዚህ አጣቢቅን ወቅት ወጣቱ ከመንግስት እና ከመከላከያ ጎን የሀገሩን ሉዓላዊነት ለማስከበር እስከ ህይወት መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡

23/07/2021
ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር  የታላቁ ህዳሴ ግድብ  ዋንጫ በዛሬው ዕለት ከወረዳ 02 ባማረና በደመቀ ሁነቴ የተቀበለ ሲሆን በዋንጫው አቀባበል ላይ የወረዳው አመራር ፣ የወረዳው ነ...
18/12/2020

ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ከወረዳ 02 ባማረና በደመቀ ሁነቴ የተቀበለ ሲሆን በዋንጫው አቀባበል ላይ የወረዳው አመራር ፣ የወረዳው ነዋሪዎች ፣ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ማርሽ ባንድ ፣የፖሊስ አካላት የደንብ ማስከበር ሰራተኞች ፣ የመንግስት ሰራተኞች፣ ፣ የብልጽግና ወጣቶች አመራሮች እና አባላት ፣የጥቃቅንና አነስተኛ አንቀሳቃሾችና ጥሪ የተደረገላቸው የክ/ከተማ አመራሮችና እንግዶች በተገኙበት በክብር ተቀብለነዋል።

የቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03  አስተዳደር ወጣቶች በነገው  ዕለት ወደ ወረዳችን ለሚመጣው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ ቅድመ ዝግጅት ።
17/12/2020

የቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ወጣቶች በነገው ዕለት ወደ ወረዳችን ለሚመጣው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ ቅድመ ዝግጅት ።

With out any doubt!!!!!!! he deserve it
10/09/2020

With out any doubt!!!!!!! he deserve it

Address

Gabon
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቂርቆስ ወረዳ03 ወጣቶች ሊግ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share