Campus France Ethiopie

Campus France Ethiopie Campus France : a portal to higher French education in Ethiopia.

Pay us a visit if you're interested in studying in a French University or a Higher Institution.

ለፈረንሳይ፣ ዝግጁ!ካምፓስ ፍራንስ ኢትዮዽያ በዚህ ዓመት ለሚሄዱ ተማሪዎች የቅድመ ዝግጅት ፕሮግራም አድርጎ ነበር። 🎓🇫🇷ተማሪዎች ጠቃሚ መረጃዎችን፣ ከመሄዳቸው በፊት ማድረግ ያለባቸውንና ሀገ...
01/09/2026

ለፈረንሳይ፣ ዝግጁ!

ካምፓስ ፍራንስ ኢትዮዽያ በዚህ ዓመት ለሚሄዱ ተማሪዎች የቅድመ ዝግጅት ፕሮግራም አድርጎ ነበር። 🎓🇫🇷

ተማሪዎች ጠቃሚ መረጃዎችን፣ ከመሄዳቸው በፊት ማድረግ ያለባቸውንና ሀገሩ አዲስ እንዳይሆንባቸው ጠቃሚ መረጃዎችን ተቀብለዋል።

በምሳ ግብዣው ላይ ሌሎችን ተማሪዎች በመተዋወቅና በፈረንሳይ ሀገር የሚማሩ ተማሪዎችንና ተመራቂዎችን የማነጋገር እድል ነበራቸው።

ለዚህ ቀን መሳካት ሁላችሁንም ልናመሰግን እንፈልጋለን።

መልከም ጉዞና መልካም የትምህርት ዓመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። 🇫🇷✈️

Ready for France!

Campus France Ethiopia was delighted to welcome our students for a Pre-Departure Training Day! 🎓🇫🇷

Students received practical advice, a pre-departure checklist, and guidance on cultural adaptation and life in France.

Over lunch, they met their future classmates, friends and city-mates, while students and alumni living in France shared their experiences and advice.

A big thank you to everyone who contributed to this special day!

Bon voyage et bonne réussite à tous ! 🇫🇷 ✈️

በፈረንሳይ ቆይታዎ ቤት ማግኘትቤት ለማግኘተ ብዙ አማራጮችን መጠቀመ ይችላሉ።ዮኒቨርስቲዎች ብዙ ጊዜ ከCROUS ጋር  ወይንም ከሌላ ተመሳሳይ የመኖሪያ ቤት ኤጀንሲዎች ጋር ስምምነት ይኖራቸዋል...
19/08/2026

በፈረንሳይ ቆይታዎ ቤት ማግኘት

ቤት ለማግኘተ ብዙ አማራጮችን መጠቀመ ይችላሉ።

ዮኒቨርስቲዎች ብዙ ጊዜ ከCROUS ጋር ወይንም ከሌላ ተመሳሳይ የመኖሪያ ቤት ኤጀንሲዎች ጋር ስምምነት ይኖራቸዋል።

በተጨማሪም ተማሪዎች ከዚህ በመቀጠል በተቀመጠው ሊንክ ላይ የተለያዩ አማራጮችን መጠቀም ይችላሉ።https://www.campusfrance.org/en/student-housing-france

ብዙዉን ጊዜ ቤት ለመከራየት ፈረንሳዊም ሆነ የዉጭ ሀገር ዜጋ ተያዥ የሚሆን ሰው ያስፈልጋል።

ተያዡ በፈረንሳይ መኖር አለበት።

ተማሪዎች በፈረንሳይ ሀገር የሚኖር ተያዥ ከሌልቸዉ ምንም ችግር የለዉም። ልክእንደ ቪዛል አይነት ያሉ መፍትሄዎች አሉ። https://www.campusfrance.org/en/VISALE-free-rental-deposit-for-students

FINDING ACCOMMODATION

There are several options for finding accommodation while studying in France:
Universities may have agreements with CROUS or other accommodation-search platforms.

Students can find a list of useful links and practical guides on the Campus France website to help them search for accommodation in France: https://www.campusfrance.org/en/student-housing-france

A guarantor is generally required for anyone wishing to rent an apartment, whether they are French or international.

The guarantor is generally required to be based in France.

If students do not have a guarantor in France, other solutions are available through the VISALE scheme: https://www.campusfrance.org/en/VISALE-free-rental-deposit-for-students

🇫🇷 CVEC – Student Life Contributionወደ ፈረንሳይ ለትምህርት ሊሄዱ ነው?የትምህርት ምዝገባዎን ከመፈፀምዎት በፊት CVEC መከፈል አለበት። CVEC: ለተማሪዎች አገልግሎቶች...
06/08/2026

🇫🇷 CVEC – Student Life Contribution

ወደ ፈረንሳይ ለትምህርት ሊሄዱ ነው?

የትምህርት ምዝገባዎን ከመፈፀምዎት በፊት CVEC መከፈል አለበት። CVEC: ለተማሪዎች አገልግሎቶችና በካምፓስ ላይ ለሚሰጡ አገልግሎቶች የሚውል ነው።

ኦንላይን ለመክፈል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ: https://cvec.etudiant.gouv.fr/?_locale=en

ከከፈሉ በኋላ የሚሰጥዎትን የCVEC ሰርትፊኬት ዳውንሎድ ያድርጉት፣ ምዝገባዎን ሲያደርጉ ያስፈልጎታል።



🇫🇷 CVEC – Student Life Contribution

Going to study in France? 🎓

Before your university registration, you need to pay the CVEC- (Contribution to Student and Campus Life)

Pay online at: https://cvec.etudiant.gouv.fr/?_locale=en

After payment, download your CVEC certificate, which may be required for your university registration.

🏠 Looking for student accommodation in France?VISALE is a free rental guarantee that helps students secure accommodation...
29/07/2026

🏠 Looking for student accommodation in France?

VISALE is a free rental guarantee that helps students secure accommodation more easily. It reassures landlords by guaranteeing rent payments, making it easier for students to find housing with confidence.
For more information please civil on the link below: https://www.campusfrance.org/en/VISALE-free-rental-deposit-for-students

🏠 በፈረንሳይ የሚኖሩበትን እየፈለጉ ነው?

ቪዛል ማለት ቤት ሲከራዩ ለእርሶ ተያዥ የሚሆንልዎት ነው። አከራዮችንም በእርግጠኝነትና በቀላሉ ለመፈራረም ይረዳል።
ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፡ https://www.campusfrance.org/en/VISALE-free-rental-deposit-for-students

📢 የቢሮ መዘጋት ማስታወቂያቢሮአችን ከሐምሌ 13 አስከ ሐምሌ 27 ዝግ መሆኑን ልናሳውቅ እንፈልጋለን።ከነዚህ ቀናቶች መሀል ሐምሌ 15 እና ሐምሌ 22 ብቻ ቢሮእችን ክፍት መሆኑን ልናሳውቅ እ...
22/07/2026

📢 የቢሮ መዘጋት ማስታወቂያ

ቢሮአችን ከሐምሌ 13 አስከ ሐምሌ 27 ዝግ መሆኑን ልናሳውቅ እንፈልጋለን።

ከነዚህ ቀናቶች መሀል ሐምሌ 15 እና ሐምሌ 22 ብቻ ቢሮእችን ክፍት መሆኑን ልናሳውቅ እንፈልጋለነ።

📢 Office Closure Notice
Please note that Campus France Ethiopia will be closed from July 20 to August 3.

Our office will be exceptionally open on Wednesday, July 22 and Wednesday, July 29.

የሊሴ ገ/ማሪያም ትምህርት ቤት የመጨረሻ ዓመት ተማሪዎችን እንኳን ደስ አላቹ 🎓እያልን፣ ማክሰኞ ሰኔ 23/2018 አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ ለቁርስ ጋብዘናቸዉ ነበር። በመቀጠልም በፈረንሳይ ለ...
03/07/2026

የሊሴ ገ/ማሪያም ትምህርት ቤት የመጨረሻ ዓመት ተማሪዎችን እንኳን ደስ አላቹ 🎓እያልን፣ ማክሰኞ ሰኔ 23/2018 አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ ለቁርስ ጋብዘናቸዉ ነበር።
በመቀጠልም በፈረንሳይ ለትምህርት ሲሄዱ የሚያስፈልጓቸውን ዋና ዋና መረጃዎች አጋርተናቸዋል።
ለዚህም ቀን ዝግጅት ለመሳካት የሊሴ ገ/ማርያም ተማሪዎችና አስተማሪዎች ልናመሰግን እንፈልጋለን። ለተማሪዎቹ ለቀጣዩ መልካም እድልን እንመኝላቸዋለን።🇫🇷

On Tuesday, 30 June 2026, we had the pleasure of congratulating the graduating students of Lycée Guébré-Mariam 🎓 on successfully completing their studies.

To celebrate this important milestone, we welcomed them to the Alliance Éthio-Française for a breakfast and for a full day of activities.

The day included a pre-departure training session covering the essential steps to take before leaving for France and after arriving there, helping students prepare for this exciting new chapter.

A heartfelt thank you to the students, teachers, and staff of Lycée Guébré-Mariam for their support in organizing this event.

We wish all our graduates every success and the very best for the journey ahead! 🇫🇷

20/05/2026
ውድ ተማሪዎች CESI Engineering ዩኒቨርስቲ በእንግሊዘኛ ስለሚሰጡ ፕሮግራሞች ዌቢናር ሊያዘጋጅ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ፣ማስተርስ ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ (...
30/04/2026

ውድ ተማሪዎች CESI Engineering ዩኒቨርስቲ በእንግሊዘኛ ስለሚሰጡ ፕሮግራሞች ዌቢናር ሊያዘጋጅ ነው።

የመጀመሪያ ዲግሪ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ፣
ማስተርስ ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ (በኤክስ፣ በፓሪስ፣በስትራስቡሮግ፣በቱሉዝ፣በኒስ፣በሩኣ፣በሊዮ)
ማስተርስ ዲግሪ በኢንጂነሪንግ በፓሪስ፣
ማስተርስ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂኔሪንግ።

📅 ቀን፡ ግንቦት 1/2028
⏰ ሰዓት፡ ከቀኑ 8 ሰዓት
💻 በዙም

የበለጠ መረጃ ለማግኘት በቀኑ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይሳተፍ፡
https://cesi-fr.zoom.us/j/92587086957?pwd=0a72aQIeFYCIMoHNaMoVSl7erszyLW.1

***************

Join CESI Engineering School’s Webinar on English-Taught Programs!

Interested in studying in English and building a strong future in engineering and technology? CESI Engineering School is hosting a webinar to present its international programs:

Bachelor’s Program in Artificial Intelligence (Toulouse Campus)
Master’s Degree in Computer Science (Aix, Paris, Strasbourg, Toulouse, Nice, Rouen, Lyon)
Master’s Degree in Engineering (Paris)
Master’s Degree in Civil Engineering (Bordeaux)

📅 Date: May 9
⏰ Time: 2:00 PM
💻 Platform: Zoom

For more information, make sure to join CESI’s webinar on May 9 at 2 PM. You will find the link below to connect on the day of the event. You can also scan the QR code on the flyer:
https://cesi-fr.zoom.us/j/92587086957?pwd=0a72aQIeFYCIMoHNaMoVSl7erszyLW.1

🇫🇷ፍራንስ አሉምናይ ዴይ 2018በዚህ አመት ፍራንስ አሉምናይ ላይ ስለተገኛችሁ ልናመሰግናችሁ እንፈልጋለን።ለሞደሬተራችን እንዲሁም ለፓኔሊስቶቻችን የላቀምስጋና ልናቀርብ እንወዳለን።የዕለቱን ገ...
30/04/2026

🇫🇷ፍራንስ አሉምናይ ዴይ 2018

በዚህ አመት ፍራንስ አሉምናይ ላይ ስለተገኛችሁ ልናመሰግናችሁ እንፈልጋለን።

ለሞደሬተራችን እንዲሁም ለፓኔሊስቶቻችን የላቀምስጋና ልናቀርብ እንወዳለን።

የዕለቱን ገፆታ በፎቶ ይመልከቱ።

በተመሳሳይ ኢቬንቶች ይጠብቁን።

🇫🇷France Alumni Day 2026

Thank you to everyone who joined us for France Alumni Day 2026.

Special thanks to our moderator and panelists for the great discussion, and to all attendees for being part of the event.

Enjoy the highlights!

Stay tuned for more events.

Address

Alliance Ethio-Française
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Campus France Ethiopie posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Campus France Ethiopie:

Shortcuts

Share