በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን, Government Organization, 4 kilo behind ministry of Education, Addis Ababa.

ባለስልጣኑ የግል ጤና ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ እድሳት ሙሉ በሙሉ  ኦን ላይን ማከናወን የሚያስችል ተግባራትን እያከናወነ ነው፡፡--------------------------------ሰኔ 18/2...
25/06/2026

ባለስልጣኑ የግል ጤና ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ እድሳት ሙሉ በሙሉ ኦን ላይን ማከናወን የሚያስችል ተግባራትን እያከናወነ ነው፡፡
--------------------------------
ሰኔ 18/2018ዓ.ም

የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን የጤና ተቋማትና ባለሙያዎች ብቃት ማረጋገጥ ዳይሬክቶሬት አገልግሎቱን ተደራሽና ፈጣን ለማድረግ በ2019 በጀት ዓመት የግል ጤና ተቋማት ሙሉ በሙሉ በኦን ላይን ብቃት ማረጋገጥ አገልግሎት ማከናወን የሚያስችል ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡

ባለስልጣኑ በከተማዋ የሚገኙ የግል ጤና ተቋማት መረጃ ዲጂታላይዝድ በማድረግ በ 2019 በጀት ዓመት በኦንላይን ሙሉ በሙሉ ብቃት ማረጋገጥ እድሳት አገልግሎት ማከናወን እንዲችሉ ለተቋማቱ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ተግባራትን እያከናወነ ነው፡፡

ባለስልጣኑ አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና ተደራሽነቱን በማስፋት የተቋማትን መረጃ ዲጂታላይዝድ በማድረግ ጤና ተቋማት ኦን ላይን ብቃት ማረጋገጫ እድሳት እንዲያከናወኑ ከተቋማት ባለቤቶች ጋር የአሰራር ሲስተም የስልጠና የመስጠት እና የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡

25/06/2026
25/06/2026
24/06/2026
23/06/2026
23/06/2026
23/06/2026

Address

4 Kilo Behind Ministry Of Education
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን:

Share