05/08/2023
ሰበር ዜና
ባህርዳር 8ኛ ፖሊስ ጣቢያን ህዝቡ እንደተቆጣጠረው ተነግሯል።
በጎንደር ከተማና ባህርዳር በአዲስ መልኩ ትግሉ አገርሽቶ ህዝቡ ነቅሎ በመውጣት ፖሊስ ጣቢያዎችን እየተቆጣጠረ ነው።መንገዶችን እሾህ እያደረገ ነው።
ትግሉ በኦነግ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንኳንስ ሊቆም በአዲስ መልኩ እየተቀጣጠለ ነው።
#ተጨማሪ መረጃ👉
https://t.me/AmharaPopularFront