ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o

ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o, Government Organization, Addis Ababa.

 በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ በጫባ ወንቢ ቀበሌ ነባር መንገድ  ጥገና  እና ውሃ ቦይ መወጫ   ሥራ  ከበለስ ከተማ እስከ ወይደ ወሼ ድንበር የሚወስደውን ዛሬ  ቀን 16/7/2018 ዓ .ም ...
25/03/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ በጫባ ወንቢ ቀበሌ ነባር መንገድ ጥገና እና ውሃ ቦይ መወጫ ሥራ ከበለስ ከተማ እስከ ወይደ ወሼ ድንበር የሚወስደውን ዛሬ ቀን 16/7/2018 ዓ .ም በቀበሌያችን ዉስጥ በደማቅ ሁኔታ እየተሰራ ይገኛል።

 በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ካ/ዙሎ ቀበሌ ዙሎ ንዑሰ ዳምባላ እስከ ባቾ መንገድ አዲስ ከፈታ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
25/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ካ/ዙሎ ቀበሌ ዙሎ ንዑሰ ዳምባላ እስከ ባቾ መንገድ አዲስ ከፈታ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

 በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ኮዶ ጌሬራ ቀበሌ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ አካል የሆነው ከቀበሌ ማዕከል እስከ ዱልኦ ንዑስ አድስ መንገድ ከፈታ ሥራ በዚህ ልክ ተጠናክሮ እየተሰራ ይገኛል፡፡...
19/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ኮዶ ጌሬራ ቀበሌ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ አካል የሆነው ከቀበሌ ማዕከል እስከ ዱልኦ ንዑስ አድስ መንገድ ከፈታ ሥራ በዚህ ልክ ተጠናክሮ እየተሰራ ይገኛል፡፡መንገድ ለሁሉም ምንጭ ነዉ!!!

የካቲት 12/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

 ቁጫ አልፋ ወረዳ ኮ/ላዴ ቀበሌ የ2018 ዓ.ም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ አካል የሆነዉ ነባር መንገድ ጥገና ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።                      የካቲት 11/2018 ...
18/02/2026



ቁጫ አልፋ ወረዳ ኮ/ላዴ ቀበሌ የ2018 ዓ.ም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ አካል የሆነዉ ነባር መንገድ ጥገና ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

የካቲት 11/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

 በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ በወ/ጎንታ ቀበለ የ2018ዓ.ም የበጋ ተፋሴስ ልማት አካል የሆነዉን የነባር መንገድ ጥገና ሥራ በዚህ  መልክ ተጀምሯል ።                   የካቲት 1...
18/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ
በወ/ጎንታ ቀበለ የ2018ዓ.ም የበጋ ተፋሴስ ልማት አካል የሆነዉን የነባር መንገድ ጥገና ሥራ በዚህ መልክ ተጀምሯል ።

የካቲት 10/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

 #አድስ መንገድ ከፈታ በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ወይደ ሩቃ ቀበሌ አድስ መንገድ ከፈታ ሥራ ተሠራ። በወይደ ሩቃ ቀበሌ የተፋሰስ ልማት አካል የሆነው አዲስ መንገድ ከፈታ ከወይደ ሩቃ  ት/...
17/02/2026

#አድስ መንገድ ከፈታ

በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ወይደ ሩቃ ቀበሌ አድስ መንገድ ከፈታ ሥራ ተሠራ።

በወይደ ሩቃ ቀበሌ የተፋሰስ ልማት አካል የሆነው አዲስ መንገድ ከፈታ ከወይደ ሩቃ ት/ቤት ወደ ሻክሾ የሚወስደውን በዛሬው ዕለት ህብረተሰቡ በነቂስ ወጥተው ሠርተዋል።

የካቲት 10/2018
ቶኮ ዳምቢያ

 በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ኮዶ ጌሬራ ቀበሌ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ አካል የሆነው ከቀበሌ ማዕከል ወደ ዱልኦ ንዑስ አድስ መንገድ ሥራ በዚህ ልክ እየተሰራ ይገኛል፡፡
17/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ኮዶ ጌሬራ ቀበሌ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ አካል የሆነው ከቀበሌ ማዕከል ወደ ዱልኦ ንዑስ አድስ መንገድ ሥራ በዚህ ልክ እየተሰራ ይገኛል፡፡

  ተጠናክሮ ቀጥሏል። በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ኮዶ ጌሬራ ቀበሌ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ አካል የሆነው መንገድ ጥገና በዚህ ልክ እየተሰራ ይገኛል፡፡                      ...
14/02/2026

ተጠናክሮ ቀጥሏል።

በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ኮዶ ጌሬራ ቀበሌ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ አካል የሆነው መንገድ ጥገና በዚህ ልክ እየተሰራ ይገኛል፡፡

የካቲት 07/2018
ቶኮ ዳምቢያ

13/02/2026
 ።በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉ አጠቃላይ ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች በስነምግባር የታነፀ እንዲሆኑ እና ከትራፊክ አደጋ እራ...
13/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉ አጠቃላይ ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች በስነምግባር የታነፀ እንዲሆኑ እና ከትራፊክ አደጋ እራሱንና ህብረተሰቡን እንዲጠብቁ የቁጫ አልፋ ወረዳ ዋና አስተዳደር የተከበሩ አቶ አስፋው አልኤና ተናገሩ።

የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ መኮንን መርከብ አሽከሪካዎች የወንጀል መነሻዎች ሳይሆኑ ለዕድገት የሚነሱ መሆን እንዳለባቸው ገለጹ።

የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ እርዳቸው እንካሎ አሽከርካሪዎች የትራፊክ ህግን ጠብቀው እንዲያሽከርክሩ ገልጸዋል።

የወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ ረ/ኢንስፔክተር ሀሰን በኢትዮጵያ ላይ የነበረው ህግ በቁጫ አልፋም እንደምሠራ ገልጸው ሁሉም አሽከርካሪዎች የየራሳቸውን እና የተሽከርካሪ መረጃዎችን ማሟላት እንዳለባቸው አሳስበዋል።

የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስ/ር ጽ/ቤት ማናጅመንት እና ባለሙያዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል።

በስልጠናው የተሳተፉ አሽከርካሪዎች በስልጠናው ደስተኛ እንደሆኑና የትራፊክ ህግን ጠብቀው በማሽከርከር በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ ቃል በመግባት ተጠናቅቋል።



የካቲት 06/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

 ።በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉ አጠቃላይ ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች በስነምግባር የታነፀ እንዲሆኑ እና ከትራፊክ አደጋ እራ...
13/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉ አጠቃላይ ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች በስነምግባር የታነፀ እንዲሆኑ እና ከትራፊክ አደጋ እራሳቸውን እንዲጠብቁ ስልጠና ተሰጠ።

የቁጫ አልፋ ወረዳ ዋና አስተዳደር የተከበሩ አቶ አስፋው አልኤና ፣ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ መኮንን መርከብ እና የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ እርዳቸው እንካሎ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።

የካቲት 06/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

  በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ካስከ ዙሎ ቀበሌ ነባር መንገድ ጥገና ተሠራ። በትላንትናው ዕለት ከካስከ ዙሎ ቀበሌ ማዕከል ወደ ቦጫ ንዑስ የሚወስደውን መንገድ የበቀለው ህብረተሰብ በነቂስ በ...
12/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ካስከ ዙሎ ቀበሌ ነባር መንገድ ጥገና ተሠራ።

በትላንትናው ዕለት ከካስከ ዙሎ ቀበሌ ማዕከል ወደ ቦጫ ንዑስ የሚወስደውን መንገድ የበቀለው ህብረተሰብ በነቂስ በመውጣት ጥገና ሥራ ሠርተዋል።

የካቲት 05/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251930756311

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share