Federal Law and Justice Institute የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Federal Law and Justice Institute የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት

Federal Law and Justice Institute  የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት Excellence!!!

11/09/2026
የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት የሚሰጣቸው የሥልጠና አይነቶች
08/09/2026

የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት የሚሰጣቸው የሥልጠና አይነቶች

08/09/2026

የፌዴራል የሕግና ፍትህ ኢንስቲትዩት ስልጣንና ተግባራት

የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት በ2018 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸምና በስትራቴጂያዊ ዕቅድ ላይ ተወያየ (አዳማ፤ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም)የፌዴራል የሕግ እና ፍትሕ ኢንስቲትዩትየ2018 ዓ.ም...
03/09/2026

የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት በ2018 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸምና በስትራቴጂያዊ ዕቅድ ላይ ተወያየ

(አዳማ፤ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም)የፌዴራል የሕግ እና ፍትሕ ኢንስቲትዩት
የ2018 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የአምስት ዓመት ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ላይ ከኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሄደ

በመድረኩ ላይ በመገኘት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክትና የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ የአስተዳደራዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌታቸው መንግሥቴ ሲሆኑ በመልዕክታቸውም ይህ መድረክ ባለፈዉ ዓመት የተሠሩ ሥራዎችን በመገምገም የታዩ ክፍተቶችን በመሙላት የተጀመሩ ጠንካራ ሥራዎችን የበለጠ ለማጠናከር ያለመ ነው ብለዋል።

በቀጣይ ከሰራተኛው ምን እንደሚጠበቅ የምንወያይበትና የአሠራር ሥርዓት የምንዘረጋበት መድረክ ነው ብለዋል::

አቶ ጌታቸው አክለውም የኢንስቲትዩቱን የአሠራር ሥርዓት በመገንባት ረገድ የእያንዳንዱ ሠራተኛ አስተዋፅኦ የላቀ መሆኑን በመጥቀስ ይህ ውይይት ያስፈለገበት ዋና ዓላማም የ2018 ዓ.ም አፈፃፀምን በመገምገም የ5 ዓመቱን ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ተወያይቶ ከስምምነት ላይ በመድረስ ወደ ተግባር ለመግባት መሆኑን ገልፀዋል::

የኢንስቲትዩቱ የ2018 ዓ.ም የሥራ አፈፀም ሪፖርት በዕቅድና በጀት ዝግጅት ቡድን መሪ አቶ ዳንኤል ዋቅጋሪ እና የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ረቂቅ ዕቅድ ደግሞ በለውጥና ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አበበ ሹመት የቀረቡ ሲሆን በቀረቡት ሰነዶች ላይ የቡድን ውይይት ተደርጎ በርካታ ሀሳቦች ተነስተው በመድረኩ አወያዮች ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶበታል ።

በመጨረሻም የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ክቡር አምባሳደር ደግፌ ቡላ በመዝጊያ መርሃ ግብሩ ላይ በመገኘት ለተቋሙ አመራሮች እና ሰራተኞች የስራ መመሪያ ሰጥተዋል።

02/09/2026

FDRE Ministry of Justice/ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፍትሕ ሚኒስቴር The Federal Supreme Court of Ethiopia -የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Bar Association

ምን አልባት ከጠቀመዎእሁድ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያየፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተዘረዘሩት ክፍት ስራ መደቦች ላይ በቋሚ ቅጥር ሰራተኞች...
26/08/2026

ምን አልባት ከጠቀመዎ
እሁድ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተዘረዘሩት ክፍት ስራ መደቦች ላይ በቋሚ ቅጥር ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Federal Law and Justice Institute የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Federal Law and Justice Institute የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት:

Shortcuts

Share