Ijollee Amboo biyya addunyaa hunda irra jiraatan በመላው ዓለም የሚኖሩ የአምቦ ልጆች

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Ijollee Amboo biyya addunyaa hunda irra jiraatan በመላው ዓለም የሚኖሩ የአምቦ ልጆች

Ijollee Amboo biyya addunyaa hunda irra jiraatan   በመላው ዓለም የሚኖሩ የአምቦ ልጆች ይህ Page አምቦ ከተማ ተወልደው ያደጉ የአምቦ ልጆች እና የአምቦ ወዳጆች Page ነው።

ይህ page አምቦ ከተማ ተወልደው ያደጉ የአምቦ ልጆች ከብሔር፣ ሃይማኖት፣ ፆታ፣ የፓለቲካ አመለካከት ነፃ የሆነ የአዲስ ከተማ፣ ፋሪሲ፣ ኮሌጅ ሰፈር፣ አጅፕ ሰፈር፣ ቄስ አምባ፣ቁልቋል አምባ፣ ወላሞ ሰፈር፣ ወለጋ ሰፈር፣ ቂጠሮ፣ ቁጭራ፣አራዳ፣ ብቻ ምን አለፋችሁ አምቦ ተወልዳችሁም ይሁን አድርጋችሁ ጨሪ፣ አዲስ ከተማ፣ ኦዶ ሊበን፣ ቤተክህነት ፣ ምርጡ አምቦ ሃይ እስኩል የጨረሳችሁ፣ የ01፣02፣03፣04፣05፣06 ቀበሌ ልጆች ሳላሳለፍነው በጎ ዘመን እንዲሁም ለአማህበረተሰባችን ወደፊት ለምናደርገው ነገር የምንመጋከርበት እና ልምድ የምንጋራበት ገፅ ነው።
ሚዛናችን ከተማችንና አካባቢዉን ማሣደግ ላይ ያተኮረ ከዛ በላይ አንድነታችንን

የምያጠነክሩ በከተማችን ያሣለፍናቸዉ ትዝታዎችን የምንጋራበት page መሆኑ ሊሠመርበት ይገባል።
ግሩፑ በኦሮምኛና በአማርኛ ታሪኮችን ትዝታዎችንና ሌሎችና ቁምነገሮችን ያቀርባል።

Address

Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ijollee Amboo biyya addunyaa hunda irra jiraatan በመላው ዓለም የሚኖሩ የአምቦ ልጆች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category