03/11/2022
********የተማፅኖ እርዳታ ጥሪ*************
ስሜ እመቤት አበበ እባላለው እድሜዬ 16 ዓመት ሲሆን የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ።
በገጠመኝ የልብ ህመም ምክንያት የልብ ህመም ምክንያት ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሪፈር የተፃፈልኝ ቢሆንም ሆስፒታሉ ደግሞ መሳሪያ የለንም አሉኝ። በግል ደግሞ ለመታከም 500000 ብር (አምስት መቶ ሺህ ብር) ያስፈልጋል አሉኝ። ህክምናው ደግሞ ቶሎ ካላደረግሁኝ ህይወት አስጊ ላይ ስለሆነብኝ ነው።
ቤተሰቦቼ ያደርጉልኛል እንዳልል አባቴ በህይወት የለም እናቴ ደግሞ ጉሊት ሰርታ ነው የምንተዳደረው። ስለሆነም ይህን ትምህርቴ ከግብ የማድረስ ምኞቴ እንድታሳኩልኝ አቅማችሁ የፈቀደውን እርዳታ እንድታደርጉልኝ በፈጣሪ ስም እማፀናችኋለው።
ለበለጠ መረጃ ፦0942328386/0911361490/0900192673
account no ፦ አቢሲኒያ ባንክ 112836101
ንግድ ባንክ 1000344731776