Lideta Woreda 02 peace &securityoffice

Lideta Woreda 02 peace &securityoffice peace for all

የልደታ  ክ/ከተማ ወረዳ  2 ሰላምና ፀጥታ ፅ/ቤት ከተለያዩ  የፀጥታ  አካላት ጋር በመሆን  የእንድ ጀንበር  የአረንጓዴ  አሻራ የማኖር  ተጥናክሮ እንደቀጠለ  ነው
23/08/2024

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ሰላምና ፀጥታ ፅ/ቤት ከተለያዩ የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን የእንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የማኖር ተጥናክሮ እንደቀጠለ ነው

22/05/2024
የልደታ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 2 ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት እና ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ለሰላም ሰራዊት አባላትና ለደንብ በጎ ፈቃጀኛ ወጣቶች ከፊታችን የሚካሄዱት የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔና ...
15/02/2024

የልደታ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 2 ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት እና ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ለሰላም ሰራዊት አባላትና ለደንብ በጎ ፈቃጀኛ ወጣቶች ከፊታችን የሚካሄዱት የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔና በአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ዙሪያና "ደንብ ቁጥር 150/2015"ን የተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጡ::

የካቲት 07/2016ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከካናዳቸው አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከካናዳቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ፍሬያማ ውይይ...
05/02/2024

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከካናዳቸው አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከካናዳቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ።

05/02/2024

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lideta Woreda 02 peace &securityoffice posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share