አዲስ ቀን

Directions

አዲስ ቀን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አዲስ ቀን, Addis Ababa.

በጦር መሪው ዘሌንስኪ የኖቤል የሰላም ሽልማት እጩነት ዙሪያ ጥያቄ ተነሳ  | ​የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ለኖቤል የሰላም ሽልማት መታጨታቸውን ተከተሎ በጦርነት ጊዜ ያለ አንድ መ...
17/08/2026

በጦር መሪው ዘሌንስኪ የኖቤል የሰላም ሽልማት እጩነት ዙሪያ ጥያቄ ተነሳ

| ​የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ለኖቤል የሰላም ሽልማት መታጨታቸውን ተከተሎ በጦርነት ጊዜ ያለ አንድ መሪ ሀገር ተከላካይ እና የጦር አዛዥ በመሆን በሚጫወተው መንታ ሚና ዙሪያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ክርክር አስነስቷል።

የእጩነቱ ደጋፊዎች የዩክሬን ሕዝብና መሪያቸው ያሳዩት ተጋድሎና የመከላከል እርምጃ በመላው አውሮፓ ያለውን ሰላምና ዲሞክራሲ ከአጥቂ ኃይሎች የታደገ ነው ሲሉ ይሞግታሉ።

በሌላ በኩል ደግሞ ተቺዎች ትኩረታቸውን በመንግሥታቸው የሚመሩትና የሚታዘዙት ወታደራዊ ጥቃቶች ላይ በማድረግ ወታደራዊ ኃይልን በሚጠቀም አመራር ላይ ያላቸውን ስጋት ያነሳሉ።

​ይህ የሁለቱም ወገኖች ልዩነት የተለያየ እውነታ ላይ የተመሠረተ ሳይሆን ለአንዱ የወታደራዊ አመራር ክስተት የተሰጡ ሁለት ተቃራኒ የሞራል ትርጉሞች ውጤት ነው።

በአንድ በኩል የሚገኙት ወገኖች የዘሌንስኪን አመራር የሀገርን ሉዓላዊነትና የሕዝብን ደህንነት ለማስጠበቅ የተደረገ ፍጹም ህጋዊና አስፈላጊ የመከላከል እርምጃ አድርገው ሲመለከቱት በተቃራኒው የሚቆሙት ደግሞ የኖቤል የሰላም ሽልማት እጩ የሆነ አካል ንቁ ወታደራዊ ኃይልን ሲያዝ ማየትን እንደ ተቃርኖ ይቆጥሩታል።

ይህም ሁኔታ በጦርነትና በሰላም መካከል ያለውን ቀጭን መስመር ያሳየናል።

በያፌት ገ/ህይወት

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

17/08/2026
17/08/2026
17/08/2026

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ ቀን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share