19/09/2026
የሰንበት ገበያዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል!!
መስከረም 09/2019 ዓ.ም
ማህበረሰቡ የዕለት ፍጆታ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኝ በቅዳሜና እሁድ ገበያ አየተሰራ ይገኛል።
የኑሮ ውድነትን ጫና ለመቀነስ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ እየቀረቡ ሲሆን፣ በተለይም የእሁድ ገበያው ለነዋሪዎች ተደራሽ በሆነ መልኩ በመዘጋጀቱ ብዙ ተጠቃሚዎችን እያስተናገዱ ይገኛሉ።
የነዋሪዎችን የኑሮ ጫና በመቀነስ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ሲሆን፣ ማህበረሰቡም ጥራት ያላቸውን ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ በማግኘት ተጠቃሚ እየሆኑ ነው።
https://linktr.ee/addis_cooperative