Prosperity Party Kolfe Woreda 03 Branch - ብልጽግና

Prosperity Party Kolfe Woreda 03 Branch - ብልጽግና This is the official page of Kolfe Keranio Woreda 03 Prosperity Party Office. Stay connected!

ኢትዮጵያ መርጣለች ፤ አሸንፋለች!ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የተደመረ  የመራጮች ድምፅ በየምርጫ ጣቢያዎች መለጠፍ መጀመሩን ተከትሎ የኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ 03 ነዋሪዎች ውጤቱን እየተመለከቱ ይገኛሉ።...
02/06/2026

ኢትዮጵያ መርጣለች ፤ አሸንፋለች!

ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የተደመረ የመራጮች ድምፅ በየምርጫ ጣቢያዎች መለጠፍ መጀመሩን ተከትሎ የኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ 03 ነዋሪዎች ውጤቱን እየተመለከቱ ይገኛሉ።

7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ በድምጹ የሚመራውን ሕጋዊ መንግሥት ለማቋቋም ያለው ጉጉት እጅግ በጣም የላቀ መሆኑን ትልቅ አስረጅ ሆኖ በፖለቲካ ታሪካችን ውስጥ ተመዝግቧል።

የፖለቲካ ሀሳብን በሰላማዊ መንገድና በሕዝበ ውሳኔ መዳኘት የሰለጠነ ፖለቲካ ነው።




Prosperity Party Kolfe Woreda 03 Branch - ብልጽግና

02/06/2026
01/06/2026
01/06/2026
01/06/2026
01/06/2026
01/06/2026
አዲስ አበባ እየመረጠች ነው! በኮልፌ ቀራንዮ  ክፍለከተማ ወረዳ 03 ወጣቶች ፣ ሴቶች ፣ አረጋዊያን ሌሎችም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ድምፃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።     Prosperity...
01/06/2026

አዲስ አበባ እየመረጠች ነው!

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለከተማ ወረዳ 03 ወጣቶች ፣ ሴቶች ፣ አረጋዊያን ሌሎችም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ድምፃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።



Prosperity Party Kolfe Woreda 03 Branch - ብልጽግና

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!ኢትዮጵያ የራሷን የዴሞክራሲ ባህል እየገነባች ነው።መራጩ ህዝብ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፁን ለመስጠት በድምፅ መስጫ ጣቢያዎች በማለዳው ተገኝተው ድምፁን እየሰጠ ነው...
01/06/2026

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!

ኢትዮጵያ የራሷን የዴሞክራሲ ባህል እየገነባች ነው።

መራጩ ህዝብ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፁን ለመስጠት በድምፅ መስጫ ጣቢያዎች በማለዳው ተገኝተው ድምፁን እየሰጠ ነው።



Address

Kara
Adama
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prosperity Party Kolfe Woreda 03 Branch - ብልጽግና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Prosperity Party Kolfe Woreda 03 Branch - ብልጽግና:

Share