17/06/2025
...
መጋቢ ትዝታው ታላቅ ፀጋ ያለው ዘማሪ ፣ የቃሉ ሰባኪ፣ ለገባው የወንጌል እውነት አንቱታን እና ክብርን ጥሎ መሰደብን የመረጠ፣ በክፉዎች አንደበት ሲብጠለጠል የሚውል የዘመናችን የወንጌል አርበኛ ነው። ማንም ሰው ከህግ በላይ ስላይደለ፣ በሀገሪቷም ህግ ስላለ መክሰስ ፍርድቤት ማቆም መብት ነው። ነገር ግን እውነትን በማስረጃ መናገርና፣ ብዙዎች ከሲኦል በኢየሱስ አምነው እንዲድኑ ማድረግ ወንጀል አይደለም። መጋቢ ትዜ እመኑኝ በከባድ ሞገስ በከተማው ትልቅ አደባባይ የመዝሙር ድግስ ያቀርባል በክስና በማስፈራራት የማታስቆመው እሳት የላሰ ወንጌል ሰባኪ ትውልድ መጥቷል...