South Wollo Zone Argoba Woreda Livestock Resource Development Office.

South Wollo Zone Argoba Woreda Livestock Resource Development Office. Informations de contact, plan et itinéraire, formulaire de contact, heures d'ouverture, services, évaluations, photos, vidéos et annonces de South Wollo Zone Argoba Woreda Livestock Resource Development Office., Organisation gouvernementale, Democratic Republic of the.

በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ  01መዲና ከተማ  #በስጋ ዶሮ እርባታ  በተደራጁ ወጣቶች  አማካይነት እየተሰራ ያለ ስራ።
29/05/2026

በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ 01መዲና ከተማ #በስጋ ዶሮ እርባታ በተደራጁ ወጣቶች አማካይነት እየተሰራ ያለ ስራ።

በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ወረዳ  ከወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ ጋር በማስተሳሰር እየተሰሩ ያሉ  የዶሮ እርባታ የሌማት ቱርፋት የኢንሸቲቭ  ስራዎች በከፊል!!
25/05/2026

በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ወረዳ ከወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ ጋር በማስተሳሰር እየተሰሩ ያሉ የዶሮ እርባታ የሌማት ቱርፋት የኢንሸቲቭ ስራዎች በከፊል!!

በደቡብ ወሎ ዞን በአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ 01 ፈጠቆማ ቀበሌ ፓርቲያችን ብልፅግና የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። #‎ብልፅግናን ይምረጡ! #‎ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው...
24/05/2026

በደቡብ ወሎ ዞን በአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ 01 ፈጠቆማ ቀበሌ ፓርቲያችን ብልፅግና የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

#‎ብልፅግናን ይምረጡ!
#‎ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!

09/05/2026
በአርጎባ  ወረዳ   የሌማት ቱርፋት ስራ  ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ!!​  #ግንቦት 01/2018ዓ/ም በአርጎባ  ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ በ01 መዲና ከተማ  የነዋሪዎችን የምግብ ዋስትና ለማረጋገ...
09/05/2026

በአርጎባ ወረዳ የሌማት ቱርፋት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ!!

#ግንቦት 01/2018ዓ/ም በአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ በ01 መዲና ከተማ የነዋሪዎችን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥና የገቢ ምንጭ ለመፍጠር ያለመ የተለያዩ ዝርያ ያላቸው የአንድ ቀን ጫጩት ማሰደግ ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው
​በዛሬው ዕለት ከኮንቦልቻ የዶሮ ብዜት ማዕከል ብዛታቸው 2,500 የቴትራ ኤች ዝርያ ያላቸው ጫጩቶች ለተጠቃሚዎች የቀረቡ ሲሆን፣ ይህም የአካባቢውን የእንቁላልና የስጋ ምርትን ለማሳደግ ትልቅ እገዛ እያደረገ ይገኛል።

ከዚሁ የአንድ ቀን ጫጩት ማሳደግ ጋር የተያያዙ ስራዎችን በወረዳው ውስጥ የበለጠ አጠናክሮ ለማስቀጠል በዘርፉ የሚሰማሩ አዳድስ ወጣቶችን የግንዛቤ ፈጠራ ስራ መስራት ፣የፓኬጅ ስልጠና መስጠትና ሌሎች ለስራ እድል መፍጠሪያ ምቹ የሆኑ ሸዶችን የማመቻቸት ስራ
ከሚመለከታቸው አጋር ሴክተሮች ጋር የጋራ ሀሳብ በመለዋወጥ የተጀመሩ ስራዎች የበለጠ ተጠናክረው እንድቀጥሉ የወረዳው እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል።

ደቡብ ወሎ ዞን  #አርጎባ ወረዳ(ሚያዚያ 29/2018ዓ/ምየሌማት ቱሩፋት አካል የሆነው የአንድ ቀን ጫጩት  ማሳደግ  ስራ  ከወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ጋር ተሳስሮ   እንደቀጠለ ነው።
07/05/2026

ደቡብ ወሎ ዞን
#አርጎባ ወረዳ(ሚያዚያ 29/2018ዓ/ም
የሌማት ቱሩፋት አካል የሆነው የአንድ ቀን ጫጩት ማሳደግ ስራ ከወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ጋር ተሳስሮ እንደቀጠለ ነው።

04/05/2026
ደቡብ ወሎ ዞን  #አርጎባ ወረዳ(ሚያዚያ 16/2018ዓ/ምየሌማት ቱሩፋት አካል የሆነው የአንድ ቀን ጫጩት  ማሳደግ  ስራ  ከወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ጋር ተሳስሮ   እንደቀጠለ ነው።
24/04/2026

ደቡብ ወሎ ዞን
#አርጎባ ወረዳ(ሚያዚያ 16/2018ዓ/ም
የሌማት ቱሩፋት አካል የሆነው የአንድ ቀን ጫጩት ማሳደግ ስራ ከወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ጋር ተሳስሮ እንደቀጠለ ነው።

21/04/2026

Adresse

Democratic Republic Of The

Site Web

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque South Wollo Zone Argoba Woreda Livestock Resource Development Office. publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Partager