habesha.com

habesha.com Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from habesha.com, Dubai.

የውሸት ወሬ ከማባዛት እንቆጠብእባካችሁ ምንም ነገር እውነት መሆኑን ሳናውቅ ሼር ለማድረግ አንቸኩል! ዛሬ በ ዱባይ ጸሀይ አየለ የተባለች ባልታወቀ ምክንያት ህይወትዋ አልፏል የተባለው ውሸት ...
03/11/2018

የውሸት ወሬ ከማባዛት እንቆጠብ
እባካችሁ ምንም ነገር እውነት መሆኑን ሳናውቅ ሼር ለማድረግ አንቸኩል! ዛሬ በ ዱባይ ጸሀይ አየለ የተባለች ባልታወቀ ምክንያት ህይወትዋ አልፏል የተባለው ውሸት እና የተጠቀሙት ፎቶ ሳውዲ በህክምና ስህተት ለረጂም አመታት ሆስፒታል የቆየው ታዳጊ መሃመድ አብደልአዚዝ ወደ ሃገሩ ሲገባ የነበረን ፎቶ ነው ይቺን ሚስኪን እንደሞተች ተደርጎ እየተባዛ ያለው። እባካችሁ ማንም ባለጌ ሌላን ለመጉዳት ብሎ በሚያደርገውን የውሸት ወሬ እውነት መሆኑን ሳናውቅ በማሰራጨት በቤተሰቦችዋ ላይ የሚደርሰውን ድንጋጤ እናስብ፡
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የውሸት ወሬ መሆኑን ያረጋግጡ።

https://www.facebook.com/ethiotenama/videos/592241531174417

ደም ልገሳ ላይ ናቸው 💚💛❤️
25/06/2018

ደም ልገሳ ላይ ናቸው 💚💛❤️

30/12/2017

ቀናተኞችን አትጥሏቸው

30/12/2017

አታልቅሺ!!

30/12/2017
30/12/2017

ሀብታም ለመሆን ቀና አመለካከት ይኑርህ!

21/06/2017
21/06/2017

The Indiana Alphabet 😂

22/05/2017

ደስተኛ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?

21/05/2017

ስኬታማ የሚያደርጉ ጠቃሚ ምክሮች

Address

Dubai
00971

Telephone

04226445

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when habesha.com posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to habesha.com:

Share