የደቡብ አፍሪካ ብልፅግና

የደቡብ አፍሪካ ብልፅግና የኢትዮጵያውያን የደቡብ አፍሪካ ብልፅግና
ቡዱን
ይህን ገፂ ሼር በመድርግ የበኩላችሁን ድርሻ ተዋጡ

06/12/2025

ብልፅግና

31/10/2025

ብልፅግና የኢትዮጵያ የልማት መንገድ

03/09/2025
03/09/2025

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የፍትህ ሚንስቴሮች በዶንጋ ብሔረሰብ ላይ ደንጣ ብሔረሰብ ላይ የምያደርገው ውስግብ ትንሽ አይደለም ይህ የብልጽግና አለማ እንደይሰከ ከደራገው ነገር አንዱ ነው ክልሉን የወከሉ የዞን መሪዎች ከስልጠን ልወገዱ ይገበል ፍትሕ እየሉ በሚዲያ ሁሉም ሰው እየያን ነው ፍትሕ ይገበል #ለደንጣብሔረሰብ

12/02/2025

የደቡብ አፍሪካ ብልፅግና የአንድነት ድምፅ ፎሎ አድርጉኝ

12/02/2025

የብልፅግና ተደራሾች መሆን አለብን

27/01/2025

አይሁዶች በጅምላ የተጨፈጨፉበት መታሰቢያ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሔደ
ስድስት ሚሊዮን አይሁዳውያን በናዚ ጀርመን በጅምላ የተገደሉበት የሆሎኮስት እልቂት በአዲስ አበባ ታሰበ። በሥነ ሥርዓቱ እንዲህ ያለ የጅምላ ግድያ በፍፁም እንዳይደገም እና ፀረ ሴማዊ እንቅስቃሴዎች እንዲቀጩ የትብብር ድምጾች ተስተጋብተዋል። በሥነ ሥርዓቱ የአውሽቪዝ ማሰቃያ ጣብያ ከናዚ ቁጥጥር ነፃ የሆነበት 80ኛ ዓመት ታስቧል።
https://p.dw.com/p/4pgS5?maca=amh-Facebook-dw

27/01/2025

በቻይናዋ ሁናን ግዛት ነዋሪ የሆነው ግለሰብ መኖሪያ ቤቱ ለመንገድ ሥራ በካሳ ከፍያ አላነሳም ማለቱን ተከተሎ በዙሪያው መንገድ ተሠርቷል።

ግለሰቡ ለመኖሪያ ቤቱ የቀረበለትን የ1.6 ሚሊየን ዩዋን ወይም 220 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የካሳ ግምት አልቀበልም ብሎ ቤቱን ያተረፈ ቢኖንም አሁን ግን ጸጽቶኛል ብሏል።

መንገዱ በመኪና ከመጨናቁ የተነሳ ድምጹ ረብሾኛል ያለው ግሰለብ፤ በወቅቱ ገንዘቡን በተቀበልኩ የሚል ጸጸት እንደተሰማውም ተነግሯል።

ሆኖም ግን ቱሪስቶች ቤቱን ለማየት እየተመሙ መሆኑን ተከትሎ ገቢ የሚያገኝበትን መንገድ እያሰበ መሆኑን አስታውቋል።

አሁን ላይ ወደ መኖሪያ ቤቱ ለመግባት እና ለመውጣት በትቦ ውስጥ መሄድ የግድ ይላል።

(አል ዐይን)
ይህንን ክስተት እንዴት ዓዩት?ሀሳብዎን ቢያጋሩን!

27/01/2025
27/01/2025

Address

+27
Johannesburg
CALLME

Telephone

+251943434300

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የደቡብ አፍሪካ ብልፅግና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share