Bule Hora University Teaching Hospital

  • Home
  • Bule Hora University Teaching Hospital

Bule Hora University Teaching Hospital Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bule Hora University Teaching Hospital, Government Organization, Bule Hora, Ethiopia, .

Bule Hora University Teaching Hospital provides outpatient, inpatient, emergency, surgical, maternal and pediatric services while serving as a clinical training center for health professionals.

28/03/2026
28/03/2026
21/03/2026

Most oral diseases are preventable, but only if people are protected from the risk factors that drive them.

By creating environments that make healthy choices easier and reduce exposure to to***co, alcohol, free sugars, and other harmful products, we can help communities prevent oral diseases before they start.

Strong policies mean stronger protection towards a healthier future. ✨

20/03/2026

Teach children facts about ear care - including NOT using cotton buds to clean ears. 🙅

Learn more about hearing care for children at: https://zurl.co/hD9OL

20/03/2026

በኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎት ከ63 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ፡፡
08/07/2018 ዓም ኢጤመአ
በኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ በተከናወኑ ተግባራት፣ በ2017 በጀት ዓመት ከ63 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን የፕሮግራሙ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎት አስታወቀ።
የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ያምሮት አንዱዓለም፣ ተቋሙ የጤና መድኅን ሽፋንን ለማሳደግና ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
እንደ ምክትል ዋና ዳይሬክተሯ ገለጻ፣ የጤና መድኅን አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ ይገኛል። በ2017 በጀት ዓመት ብቻ በሁሉም ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች በሚገኙ 1,195 ወረዳዎች ላይ ፕሮግራሙን መተግበር ተችሏል። በዚህም ከ63 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆነዋል።ይህ አኃዝ አገልግሎቱ አነስተኛ ገቢ ያላቸውንና አርሶ አደሩን ጨምሮ ሰፊውን የኅብረተሰብ ክፍል ያካተተ መሆኑን ያሳያል።
አሁንም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ያልሆኑ ዜጎችን ወደ ስርዓቱ ለማስገባት ተቋሙ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ወይዘሮ ያምሮት ጠቁመዋል። ለዚህም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን በስፋት ማከናወን፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን በማሻሻል ዜጎች እንዲመዘገቡ ማበረታታትና የአሰራር ሥርዓቶችን በማዘመን ተደራሽነትን ማመቻቸት የሚሉ ነጥቦች በዋናነት እየተተገበሩ ይገኛሉ።
ኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎትን የጀመረችበት ጊዜ አጭር ቢሆንም፣ እያስመዘገበች ያለው የሽፋን ዕድገት ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ተሞክሮ ጋር ሲነፃፀር የሚበረታታ መሆኑ ተገልጿል። በተለይም የማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን (CBHI) በአጭር ጊዜ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን ማቀፍ መቻሉ፣ ሀገሪቱ ለጤናው ዘርፍ የሰጠችውን ትኩረት የሚያሳይ መሆኑ ተመልክቷል።
ይህ የጤና መድኅን አገልግሎት ዜጎች በድንገተኛ ሕመም ወቅት ለከፍተኛ ወጪ ሳይጋለጡ ጥራት ያለው ሕክምና እንዲያገኙ ለማስቻል ታስቦ የተዘረጋ ሥርዓት በመሆኑ መክፈል የማይችሉ 17 ሚሊየን ዜጎች በመንግስት ድጎማ እየተሸፈለነላቸው መሆኑም ተገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎት የጤናውን ዘርፍ የመንግስት ሰራተኞች እና ቤተሰቦቻቸውን ተጠቃሚ የሚያደርገው የማህበራዊ ጤና መድኅን ስርዓት መጀመሩን የገለጹት ወይዘሮ ያምሮት በቀጣይ ሁሉም በመደበኛ ክፍለ ኢኮኖሚ የሚተዳደረው ሊካተት እንደሚችል ጠቁመዋል፡፡
"Youtube: https://www.youtube.com/-HealthInsurance
Website: www.ehis.gov.et
Twitter: http://twitter.com/service4E
Facebook: https://web.facebook.com/EthioHIS/
Telegram: https://t.me/buuu1lTelegram: https://t.me/buu

13/03/2026

Address

Bule Hora, Ethiopia

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bule Hora University Teaching Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your organization to be the top-listed Government Service?

Share