የኮምቦልቻ ሪጅዮፖሊታን ከተ/አስ/የቢራሮ ክ/ከተማ ኮምዩኒኬሽን

  • Home
  • Ethiopia
  • Kombolcha
  • የኮምቦልቻ ሪጅዮፖሊታን ከተ/አስ/የቢራሮ ክ/ከተማ ኮምዩኒኬሽን

የኮምቦልቻ ሪጅዮፖሊታን ከተ/አስ/የቢራሮ ክ/ከተማ ኮምዩኒኬሽን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የኮምቦልቻ ሪጅዮፖሊታን ከተ/አስ/የቢራሮ ክ/ከተማ ኮምዩኒኬሽን, Kombolcha.

25/03/2026
25/03/2026
16/03/2026
12/03/2026

#ለኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ ቡድን ከመጋቢት 14 እስከ ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም ድረስ ለአንድ ወር የሚቆይ የልደት ምዝገባ ዘመቻ ለማካሄድ ማቀዱን ስናበስር በደስታ ነው !

ሁሉንም የከተማ ነዋሪ መዝግቦ መረጃዎችን በመያዝ በከተማ አስተዳደር የሚሰጡ ማንኛውም አገልግሎቶች በወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ መረጃና የምስክር ወረቀት መሰረት እንዲሆን ይፈለጋል።

ስለሆነም በየትኛውም የእድሜ ክልል የሚገኝ የከተማችን ነዋሪ በምትኖሩበት ቀበሌ ጽ/ቤት በመሄድ የራስዎንና የቤተሰብዎን ልደት በማስመዝገብ የምስክር ወረቀት እንዲወስዱ ጥሪያችንን እናቀርባለን ፡፡

ልደትን በማስመዝገብ ምስክር ወረቀት መያዝ ፡-
👆 ትክክለኛ እድሜን ለማወቅ
ትምትርት ቤት ለመመዝገብ

👆 የነዋሪነት መታወቂያ ለመጠየቅ
ለውጭ ሀገር ጉዞዎች ፓስፖርት ለማውጣት
👆 ለባንክ አገልግሎት እና
የተለያዩ እድሜን መሰረት ያደረጉ ሌሎች አገልግሎቶች ህጋዊ ማንነት ሰነድ ለማሰባሰብ ይጠቅማል።

ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናትን ለማስመዝገብ እናት ወይም አባት የቀበሌ መታወቂያ በመያዝ ልጆቹን ማስመዝገብ ይችላሉ።

18 ዓመት እና በላይ ያሉ ግለሰቦች የራሳችሁን መታወቂያ በመያዝ በአካል በመቅረብ ልደታችሁን ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ይህ ዘመቻ የልደት ምዝገባ ያለምንም እንግልት አገልግሎቱን እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ በመሆኑ እድሉን መጠቀም ይገባል።

ማሳስቢያ - 👉 ከዚህ በፊት ልደታቸውን አስመዝግበው ምስክር ወረቀት የወሰዱ ግለሰቦችን አይመለከትም

#ያልተመዘገበ ኩነት ሰነድ አልባ ማንነት ነው!!

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ ቡድን

 #ጥቆማ !!ይህ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው። ገጹን Like & Follow በማድረግ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ። በዚህ ሊንክ ይወዳጁ 👇...
11/03/2026

#ጥቆማ !!
ይህ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው። ገጹን Like & Follow በማድረግ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ።
በዚህ ሊንክ ይወዳጁ 👇👇
https://www.facebook.com/AMHARAPPOffice

ይህ ደግሞ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር የክቡር አቶ አረጋ ከበደ ለጋስ ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው።
በዚህ ሊንክ ይወዳጁ 👇👇
https://www.facebook.com/share/1CnNa47Ccu/

በተጨማሪም የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የክቡር አቶ ይርጋ ሲሳይ ቅጣው ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው። ገጹን Like & Follow በማድረግ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ።
በዚህ ሊንክ ይወዳጁ 👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61555230610510
https://www.facebook.com/profile.php?id=61555230610510

Address

Kombolcha

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኮምቦልቻ ሪጅዮፖሊታን ከተ/አስ/የቢራሮ ክ/ከተማ ኮምዩኒኬሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share