ላንፉሮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት/Lanfuro Prosprity Party

  • Casa
  • Italia
  • Tora
  • ላንፉሮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት/Lanfuro Prosprity Party

ላንፉሮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት/Lanfuro Prosprity Party Promotining the Party Manifasto and Program,

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!ብልጽግናን ይምረጡ!
26/05/2026

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!

ብልጽግናን ይምረጡ!

26/05/2026
ብልጽግና ሰው ተኮር ተግባራት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል!በስልጤ ዞን ላንፉሮ ወረዳ 1ሺህ 447ተኛውን የኢደል አደሃ አረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ150 አቅም ለሌላቸው ወገኖች ...
26/05/2026

ብልጽግና ሰው ተኮር ተግባራት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል!

በስልጤ ዞን ላንፉሮ ወረዳ 1ሺህ 447ተኛውን የኢደል አደሃ አረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ150 አቅም ለሌላቸው ወገኖች ድጋፍ ተደረገ
➖➖➖➖➖➖➖➖
ጦራ/ግንቦት-18/2018ዓ.ም( ላንፉሮ ኮሙኒኬሽን)ድጋፉን የላንፉሮ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሸምሴ ጉንዳ፣የላንፉሮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፉ አቶ ሸምሴ ሳዲቅ እንዲሁም የወረዳው ምክትል አስተዳደሪ እና የግብርና ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ አብደላ አህመድን ጨምሮ ሌሎችም ባለድርሻ አካላት ተገኝተው ድጋፉ ለተደረገላቸው አካላት አስረክበዋል፡፡

ዋና አስተዳዳሪው ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት ህብረተሰቡ 1447ኛውን የኢደል አደሃ አረፋ በዓልን ሲያከብር አቅም የሌላቸው ወገኖችን በመደገፍና በማሰብ ሊከብር ይገባል ብለዋል፡፡

‎ብልፅግናን ይምረጡ!‎ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!  #ኢትዮጵያንወደተምሳሌትሀገር #ብልፅግናፓርቲንይምረጡ
26/05/2026

‎ብልፅግናን ይምረጡ!

‎ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!

#ኢትዮጵያንወደተምሳሌትሀገር

#ብልፅግናፓርቲንይምረጡ

26/05/2026
26/05/2026

Indirizzo

Hail Gebreselase
Tora

Notifiche

Lasciando la tua email puoi essere il primo a sapere quando ላንፉሮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት/Lanfuro Prosprity Party pubblica notizie e promozioni. Il tuo indirizzo email non verrà utilizzato per nessun altro scopo e potrai annullare l'iscrizione in qualsiasi momento.

Condividi