ቲሊሊ ከተማ አስተደደር ከተማ ና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት

  • Home
  • Greece
  • Tílisos
  • ቲሊሊ ከተማ አስተደደር ከተማ ና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት

ቲሊሊ ከተማ አስተደደር ከተማ ና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቲሊሊ ከተማ አስተደደር ከተማ ና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት, Tílisos.

23/06/2022
በቲሊሊ ከተማ አስተደደር ከተማ ና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በያዝነው በጀት ዓመት ከ200 ባጆ በላይ ሪዳሽ የውስጥ ለውጥ መንገዶች ስራ ና ባለፍው ስራ ላይ ክፍት ለዋለው የዘራስታ ድልድይ ባክፊ...
23/06/2022

በቲሊሊ ከተማ አስተደደር ከተማ ና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በያዝነው በጀት ዓመት ከ200 ባጆ በላይ ሪዳሽ የውስጥ ለውጥ መንገዶች ስራ ና ባለፍው ስራ ላይ ክፍት ለዋለው የዘራስታ ድልድይ ባክፊል ሙሌት እየተሰራ ያለ ስራ
ግንቦት 16/2014:ቲሊሊ

እጅግ እናመሠግናችኋለን  የቲሊሊ ና አካባባቢ የህብረሰብ ክፍሎችን::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::በቲሊሊ ከተማ አስተደደር ከተማ ና መሠረተ ልማ...
23/06/2022

እጅግ እናመሠግናችኋለን የቲሊሊ ና አካባባቢ የህብረሰብ ክፍሎችን
::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
በቲሊሊ ከተማ አስተደደር ከተማ ና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የቲሊሊ 01 ቀበሌን በማስተባበር የቲሊሊን ከተማ ዋና የሀገራችን ሳምንቱ በመሉ የንግድ እንቅሰቃሴ የተሻለ ና ልማት ወዳድ ህዝባችን ጥያቄ ለመመለስ ሁሌም ተቋማችን ስራዎችን ለመሥራት ዝግጁ ስለሆነ ከተማው ጽዱ ና ማራኪ እንዲሆን ጥያቄ ሲያቀርብ የነበረውን ቢሆንም በዛሬው እለት ሱቅ ተራ ከ300 ህረተሰብን በማሳተፍ የጎርፍ ማፋሰስ ስራ ተሰርቷል
ግንቦት 16/2014:ቲሊሊ

24/05/2022
15/05/2022
በቲሊሊ ከተማ በህብረተሰብ ተሳትፎ የተሰራ ድልድይ
15/05/2022

በቲሊሊ ከተማ በህብረተሰብ ተሳትፎ የተሰራ ድልድይ

5/09/2014  በቲሊሊ ከተማ አስተዳዳር የከተማና   መሠረተ  ልማት ጽ /ቤትመምሪው  በ2014 በጀት ዓመት በእቅድ የተያዙ ተግባራት በወቅታዊ ችግሮች ምክንያት በዕቅዳችን መሰረት የልማትና...
15/05/2022

5/09/2014 በቲሊሊ ከተማ አስተዳዳር የከተማና መሠረተ ልማት ጽ /ቤት
መምሪው በ2014 በጀት ዓመት በእቅድ የተያዙ ተግባራት በወቅታዊ ችግሮች ምክንያት በዕቅዳችን መሰረት የልማትና የመልካም አስተዳድር ስራዎችንለመፈፀም አስቸጋሪ ሁኖ ቆይቷል ። በዚህ መሰረት መምሪያው ቀሪ ስራዎችን የቀሪ ወራት የ90 ቀናት እቅድ በመያዝ ከከተሞቻችን ጋር የጋራ መግባባት በመፍጠር ለከተሞች በሰጠው አቅጣጫ መሰረት ከተሞች ያሉበትን ደረጃ ለማየት የተቋቋመው የእንጅባራ ክላስተር ከቲሊሊ ከ/መሰ/ል/ፅ/ቤት ጋር ውይይት ተድርጓል።

በቲሊሊ ከተማ ከቢሮ  ውይይት በኋላ የተጀመሩና በመጀመር ላይ ያሉ የልማት ስራዎች ጉብኝት በማካሄድ ላይ
15/05/2022

በቲሊሊ ከተማ ከቢሮ ውይይት በኋላ የተጀመሩና በመጀመር ላይ ያሉ የልማት ስራዎች ጉብኝት በማካሄድ ላይ

05/05/2022
እንኳን ደስ አላችሁ ለቲሊሊ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::ከ6 አመታት በላይ የነበረውን የከተማን ትልቁ የመልካም አስተዳድር...
04/05/2022

እንኳን ደስ አላችሁ ለቲሊሊ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ
::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
ከ6 አመታት በላይ የነበረውን የከተማን ትልቁ የመልካም አስተዳድር ችግር የነበረው የመኖሪያ ቤት ጥያቄ በዛሬው እለት ሙሉ በሙሉ የርክክብ ስርዓት ተፈጸመ ።
ባለፉት ቀናት ለ40 የቤቶች ማህበር 874 አባላት የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ማካኼዳችን ይታወቃለል።
በዛሬው እለት ለሁሉም የማህበር አባላት የቤት ባለቤትነት ጥያቄ ሙሉ በሙሉ የርክክብ ስርዓት ተካሄዷል::

23/04/2022

Address

Tílisos

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቲሊሊ ከተማ አስተደደር ከተማ ና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share