Ethiopian Embassy, Paris, France

Ethiopian Embassy, Paris, France Welcome to the official page of the Ethiopian embassy in France!

01/09/2026
01/09/2026

የኢትዮጵያ ውበት!

30/08/2026

ቃል ሐሳብን ይቀርጻል፤ ሐሳብ ደግሞ ዓለምን ይለውጣል። ንግግሮች የጊዜን ወሰን ሰብረው፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሻገሩ የሕዝቦች የማንነት ማኅተምና የዘመን ምስክር ናቸው። በመሪዎች መነጽር ሲታይ ቃል ቀላል ድምፅ ሳይሆን፣ ታሪክን የሚወስን፣ ማኅበረሰብን የሚቀይር እና ሀገርን የሚገነባ የኃይል ምንጭ ነው። በመሪዎች ቃል ውስጥ ህዝብ የሀገርን ተስፋና የመሪዎቹን ርዕይ እንዲቃኝ ያስችላል።

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) ከ2017 እስከ 2018 ዓ.ም ያደረጓቸውን ንግግሮች እና ያስተላለፏቸውን መልዕክቶች ዳግም «ከመስከረም እስከ መስከረም» በተሰኘው መጽሐፍ 8ተኛ ቅጽ በይፋ ለአንባቢያን ቀርቧል።
እርስዎም በመጽሐፉ ዘልቀው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያየ አቅጣጫ ሀገር ለማቅናት የተጓዟቸውን የዓመት ጉዞ በተለያዩ ጊዜያት ባደረጓቸው ቁልፍ ንግግሮች እና ያስተላለፏቸውን አቅጣጫ ጠቋሚ መልዕክቶች ይቃኙ።

ሙሉ መጽሐፉን ለማግኘት ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ:-https://share.google/uTjPqcMG1OFDWj7Xq

Words shape thought, and thought transforms the world. Speeches transcend the boundaries of time, serving as an enduring seal of a people's identity and a testament to an era, passed down from generation to generation. Viewed through the lens of leadership, a word is never merely a fleeting sound, it is a source of power that defines history, reshapes society, and builds a nation, allowing the public to discern a nation's hope and its leaders' vision through their executive rhetoric.

Prepared by the Office of the Prime Minister of Ethiopia, the speeches and messages delivered by His Excellency Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) from 2017 to 2018 E.C. have been officially released to readers in the 8th volume of the book entitled “Meskerem to Meskerem.” Delve into this volume to explore His Excellency the Prime Minister’s year long journey and multifaceted efforts to reconstruct and uplift the nation through his key speeches and strategic directives delivered over time.

↓ Discover the full journey, access the book here ↓

Link: https://share.google/uTjPqcMG1OFDWj7Xq

26/08/2026
24/08/2026
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ኩራት!
23/08/2026

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ኩራት!

አገራዊ ምክክሩ በሰላም ተጠናቋል:: ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ!
22/08/2026

አገራዊ ምክክሩ በሰላም ተጠናቋል:: ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ!

22/08/2026
በፓሪስ የኢፌዲሪ ሚሲዮን ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደርና በዩኔስኮ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ማሕሌት ኃይሉ የሥራ ዘመናቸውን አጠናቀው መመለሳቸውን  ምክንያት በማድረግ ከበተባበሩት መንግሥታት ...
20/08/2026

በፓሪስ የኢፌዲሪ ሚሲዮን ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደርና በዩኔስኮ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ማሕሌት ኃይሉ የሥራ ዘመናቸውን አጠናቀው መመለሳቸውን ምክንያት በማድረግ
ከበተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የአስፈፃሚ ቦርድ ሊቀመንበር Dr. Nasser bin Hamad Al Hinzab የስንብት ውይይት አካሄዱ::

በውይይታቸውም አምባሳደር ማሕሌት ባቀረቡት ገለጻ ከሊቀመንበሩ ፣ ከጽ/ቤታቸው እንዲሁም መላው ቢሮዎች ጋር መልካምና ትብብር የተሞላበት ግንኙነት እንደነበር ጠቅሰው፣ ለቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤቱ ለተደረገለት ድጋፍና ትብብር ምስጋና በማቅረብ ይኸው ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።

Dr. Nasser Al Hinzab በበኩላቸው ከአምባሳደሯና ከቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤቱ ጋር እጅግ መልካም ግንኙነት እንደነበራቸው በመግለጽ ለአምባሳደሯ መልካም ዕድልና ስኬታማ የሥራ ዘመን ተመኝተውላቸዋል።

እንደሚታወቀው በሳማርካንድ፣ ኡዝቤኪስታን በተካሄደው በ43ኛው ጠቅላላ ጉባዔ በዩኔስኮ የአስፈፃሚ ቦርድ አባል ሆና የተመረጠችው አገራችን በቦርዱ በተለያዩ ኮሚቴዎቹ በማገልገል ትገኛለች::

Adresse

35, Avenue Charles Floquet
Paris
75007

Heures d'ouverture

Lundi 09:00 - 12:00
13:00 - 17:00
Mardi 09:00 - 12:00
13:00 - 17:00
Mercredi 09:00 - 12:00
13:00 - 17:00
Jeudi 09:00 - 12:00
13:00 - 17:00
Vendredi 09:00 - 12:00
13:00 - 17:00

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Ethiopian Embassy, Paris, France publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Raccourcis

Partager