20/05/2026
11/09/2018
የሰሜን ወሎ ዞን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ሰራተኞች በተለያዩ አርዕስቶች ስልጠና ወሰዱ።
ከግንቦት 8/09/2018 ዓ.ም ጀምሮ
1) በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ስርአትና መልሶ መጠቀም ጋር በተያያዘ
2) ከአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂዎች አንፃር
3) የካይዘን አሰራር ስርአትና ጠቀሜታዎቹ ዙሪያ ስልጠናዎች የተሰጡ ሲሆን ሰፊ ውይይትም ተካሂዶባቸዋል።
ሁሉም የመምሪያው ሰራተኞች ከስልጠናው በቂ ግንዛቤ እንዳገኙና ስልጠናዎቹ ስራዎችን ለመስራት ምቹ መዳላድል እንደሚፈጥሩላቸው የገለፁ ሲሆን፣ እንደዚህ አይነት ስልጠናዎች በቀጣይነት ቢሰጡ መልካም መሆኑን ጭምር ገልፀዋል።