Mohammed Yassin Abesha

Mohammed Yassin Abesha Your Biggest ENEMY Is Your Uncontrolled MIND!

26/04/2026

NOT Every BATTLE Needs Your ENERGY. Some Deserve Your SILENCE.

ዛሬ ቤጂንግ የሚገኘውን ❝የCommunist Party of China (CPC) ሙዚየምን❞ የመጎብኘት እድል ገጠመኝ። የCPCን የ100 ዓመታት ጉዞ፣ ታሪክ እና ዘመናዊ ቻይናን በመቅረጽ ረገድ ስ...
24/04/2026

ዛሬ ቤጂንግ የሚገኘውን ❝የCommunist Party of China (CPC) ሙዚየምን❞ የመጎብኘት እድል ገጠመኝ። የCPCን የ100 ዓመታት ጉዞ፣ ታሪክ እና ዘመናዊ ቻይናን በመቅረጽ ረገድ ስላለው ሚና የመማር፣ የማወቅና የመረዳት ትርጉም ያለው ተሞክሮ ያገኘሁበት ነበር።

በLinkedin Changemaker Award ኢትዮጵያ 2026 ላይ ❝Best STEM and Innovation Content❞ እጩ ሆኖ የቀረበው ወንድማቸችን ብርሀን ነጋ ታታሪና ጎበዝ የሆነ So...
24/04/2026

በLinkedin Changemaker Award ኢትዮጵያ 2026 ላይ ❝Best STEM and Innovation Content❞ እጩ ሆኖ የቀረበው ወንድማቸችን ብርሀን ነጋ ታታሪና ጎበዝ የሆነ Software Developer ነው።

እውቀቱን ያለስስት ያጋራል፤ ሞያውን ልምዱን ያካፍላል፤
ለለውጥ ያለው ተነሳሽነት በእጅጉ ላቅ ያለ ነው። እናም ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመጠቀም ድምፅዎን ይስጡ፤ ይምረጡ።

https://changemakeraward.com/share/id-mo488udjp-kztnjxev.html?cat=cat_stem_innovation

Fullstack Software developer at Exelia | .NET | Angular | React

ETHIOPIA Steps Into the AI Future 🇨🇳 ቻይና ❝የAI Education Action Plan❞ በማዘጋጀት ወደ ተግባር የገባች ሲሆን በሁሉም የትምህርት ደረጃዎች ማለትም ከአንደ...
22/04/2026

ETHIOPIA Steps Into the AI Future

🇨🇳 ቻይና ❝የAI Education Action Plan❞ በማዘጋጀት ወደ ተግባር የገባች ሲሆን በሁሉም የትምህርት ደረጃዎች ማለትም ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም በመምህራን የብቃት ማረጋገጫ ፈተናዎች ላይም ተካቶ የሚሰጥ መሆኑን ጭምር ይፋ አድርጋለች።

🇪🇹 በኢትዮጵያ ባለፉት ወራት ይፋ የተደተገው ❝የAI University❞ የማቋቋምና የAI ፈጠራ አቅምን የማስፋት ህልምና ትልም ከዓለም አቀፍ የትምህርት እና የቴክኖሎጂ ለውጥ ጋር የተጣጣመ መሆኑን ያሳያል።

‼️

Glad to see the   open again. Hoping for more stability ahead.
17/04/2026

Glad to see the open again. Hoping for more stability ahead.

ጁምዓ ሙባረክኢትይናዳን፤ሸዋል 29, 1447ዓ•ሂ•
17/04/2026

ጁምዓ ሙባረክ

ኢትይናዳን፤

ሸዋል 29, 1447ዓ•ሂ•

በዛሬው እለት ቤጂንግ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ❝Huayi Bencao Traditional Chinese Medicine Clinic❞  ትምህርታዊ ጉብኝት አድርገናል። የእፅዋት ሻይን መቅመስ + የMo...
16/04/2026

በዛሬው እለት ቤጂንግ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ❝Huayi Bencao Traditional Chinese Medicine Clinic❞ ትምህርታዊ ጉብኝት አድርገናል።

የእፅዋት ሻይን መቅመስ + የMoxa መዶሻ አሰራርን መለማመድ = የማይረሳ ባህላዊ የቻይና ሕክምና ጥበብን መማር።

11/04/2026

ለክርስትና እምነት ተከታይ ወንድምና እህቶች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል።

11/04/2026

AFTER ALL, TALKS

War may leave behind Graves, Tears, Broken Families and Wounded Communities, but in the end it still returns to NEGOTIATION.

So I Am Asking, If DIALOGUE Is The Answer That Ends The Conflict, WHY Should PEACE Come Only AFTER So Much Suffering⁉️

10/04/2026

ጁምዓ ሙባረክ
❝ወመን የተቂላሀ የጀعለሁ መخረጃ❞

A ❝No❞ Written in Sacrifice‼️There are moments in history when a single word carries the weight of a people. Therefore, ...
07/04/2026

A ❝No❞ Written in Sacrifice‼️

There are moments in history when a single word carries the weight of a people. Therefore, don’t overexplain your ❝No.❞ It Is A COMPLETE SENTENCE.

For the Iranian government and people that ❝No❞ is:-

❶ Resistance To DOMINATION

❷ Rejection Of FOREIGN DICTATES

❸ Defense Of NATIONAL SOVEREIGNTY.

Address

Woldia

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mohammed Yassin Abesha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share