25/10/2025
የአፋር ክልል መስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ ኃላፍ ኢ/ር የቢሮው ም/ል ኃላፍ ኢ/ር የክልሉ ከፍተኛ አመራር ፣ የፈንቲ ራሱ ዞን መስተዳደር ክቡር Bilal Darge Dimu የዞኑ ውሃ ተፋሰስ ፅ/ቤት ኃላፊ Mohammed Esse Mohammed የዞኑ አመራሮች እና የእዋ ወረዳ መስተዳደር ክቡር Mohammed Meaye የወረዳ አመራሮች እንዲሁም የጭፍራ ወረዳ መስተዳደር ክቡር Ali Arba Undie ሌሎች ባለድርሻ አካለት ያካተተ ልዑካን በዛሬው ቀን በእዋ ወረዳ ፕሮጄክት ያለባት ሁኔታ በቦታው በመገኛት በማየትና በመጋምገም ድክመቶች በማታረም መልካም ጎኖችን በማስቀጠል በዕቅዱ መርኃ ግብር የሚያልቅበት አቅጣጫዎች በማስቀመጥ ሁሉም ባለድርሻ አካለት የጋራ ጥረትና አበርክቶ ላይ ትኩረት በማድረግ አቅጠጫ ለማስቀመጥ ተችልዋል!!
Fanti rasuk doolat angaarawih maktaba /የ ፋንቲ ራሱ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት