Bahil Adarash Si/Quchumi Meentu Liigee B/Mine የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ የሴቶች ሊግ ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • Bahil Adarash Si/Quchumi Meentu Liigee B/Mine የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ የሴቶች ሊግ ጽ/ቤት

Bahil Adarash Si/Quchumi Meentu Liigee B/Mine  የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ የሴቶች ሊግ ጽ/ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bahil Adarash Si/Quchumi Meentu Liigee B/Mine የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ የሴቶች ሊግ ጽ/ቤት, Awassa.

16/02/2026
10/02/2026

የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ምንን ይወክላል?

"የስንዴ ነዶ" የመደመር፣ የአንድነት፣ ትብብርና የሉአላዊነት  መገለጫ ነው!  !
10/02/2026

"የስንዴ ነዶ" የመደመር፣ የአንድነት፣ ትብብርና የሉአላዊነት መገለጫ ነው!
!

በባህል አደራሽ ክፍለ ከተማ" የሴቶች ክንፍ ፅ/ቤት በሴቶች ተሳትፎ የፀናች እና የበለፀገች ሀዋሳ" በሚል መሪ ቃል ከቀበሌ አንስቶ ለሚደረገው የንቅናቄ መድረግ የግንዛቤ ኦረንቴሽን ተሰጠ።በሀ...
28/01/2026

በባህል አደራሽ ክፍለ ከተማ" የሴቶች ክንፍ ፅ/ቤት በሴቶች ተሳትፎ የፀናች እና የበለፀገች ሀዋሳ" በሚል መሪ ቃል ከቀበሌ አንስቶ ለሚደረገው የንቅናቄ መድረግ የግንዛቤ ኦረንቴሽን ተሰጠ።

በሀዋሳ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት የሚደረገው ይህ የንቅናቄ ውይይት መድረክ ከታችኛው ከቀበሌ አንስቶ በክንፋ ያሉ አደረጃጀቶች እና አባላት ተሳታፊ ይሆኑበታል።

በኦሬንቴሽን መድረኩ የስራ መመሪያ የሰጡት የባህል አደራሽ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ፍሬነሽ ምትኩ የንቅናቄው አላማ ሁለንተናዊ የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ከማስፋት ባሻገር መጪው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ መሆን እንዲችል ሴቶች የበኩላቸውን አስተዋጽኦ መወጣት እንዲችሉ ለማብቃት እና የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተደራሽነት በሴቶች ረገድ በከተማው ማሳደግን አላማ ያደረገ መሆኑን አብራርተዋል።

በመድረኩ የክ/ከተማ የሴቶች ክንፍ ጽ/ቤት ኃላፊዎች እና የቀበሌ የአደረጃጀት መሪዎች ተገኝተውበታል።

20/05/2018 ዓ.ም
የባህል አደራሽ ክ/ከተማ መ/ኮሚኒኬሽን
ሀዋሳ

ምገባው ዛሬም እንደቀጠለ ነው።የዛሬውን "ቁርሴን ለታናሼ"130 ህፃናትና ታዳጊዎችን በጎ ልብ ያለው ወንድማችን አዶናይ ቆንጆ ቁርስ እና 30,000ብር ለግሶልናል እግዚአብሔር ይባርክህ።
28/10/2025

ምገባው ዛሬም እንደቀጠለ ነው።
የዛሬውን "ቁርሴን ለታናሼ"130 ህፃናትና ታዳጊዎችን በጎ ልብ ያለው ወንድማችን አዶናይ ቆንጆ ቁርስ እና 30,000ብር ለግሶልናል እግዚአብሔር ይባርክህ።

ግላዊ ፍላጎት ላይ የተመሠረተ ፖለቲካ ትኩረቱ ዉጤቱ ላይ ስለሆነ ሂደቱ ስለሚያስከፍለዉ ዋጋ ግድ አይሰጠዉም፡፡ ሥልጣን አገኝበታለሁ ብሎ ካሰበ ሂደቱ ሀገርን ቢበትን ግድ የለዉም፡፡ እታገልለታ...
26/10/2025

ግላዊ ፍላጎት ላይ የተመሠረተ ፖለቲካ ትኩረቱ ዉጤቱ ላይ ስለሆነ ሂደቱ ስለሚያስከፍለዉ ዋጋ ግድ አይሰጠዉም፡፡ ሥልጣን አገኝበታለሁ ብሎ ካሰበ ሂደቱ ሀገርን ቢበትን ግድ የለዉም፡፡ እታገልለታለሁ የሚለዉን ህዝብ ዋጋ ቢያስከፍልም ቁብ አይሰጠዉም፡፡ ግላዊ ዉጤቱን እንጂ ሂደቱን ከዉጤቱ አንጻር አይመዝንም፡፡

- የመደመር መንግሥት ገጽ - 283

26/10/2025

ከ 8 ሺህ በላይ አመራሮች ላይ የዲሲፕሊን ርምጃ ተወስዷል - አቶ አደም ፋራህ

ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ባልተወጡ 8 ሺህ 613 አመራሮች ላይ የዲሲፕሊን ርምጃ መወሰዱን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለፁ።

ፓርቲው የወሰደው ርምጃ ከኃላፊነት ማንሳት፣ ከደረጃ ዝቅ ማድረግ እና ሽግሽግን ያካተተ መሆኑን አቶ አደም ተናግረዋል፡፡

ፓርቲው ቃል የገባዉን በተግባር እንዲያረጋግጥ በየደረጃው ያለዉ አመራር እና አባል በጥሩ ስነ-ምግባር ኃላፊነቱን በብቃት እንዲወጣ እየተሰራ መሆኑንም ገልጸዋል።

በቀጣይ የተሰጠውን ኃላፊነት በሚገባ በማይወጣ፣ ሕዝቡን በታማኝነት የማያገለግል፣ በብልሹ አሰራርና ሌብነት ውስጥ የተዘፈቀ አመራር ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም አረጋግጠዋል፡፡

በየደረጃው ያለዉ አመራር እና አባል በጥሩ ስነ ምግባር ኃላፊነቱን እንዲወጣ በዚህም የህዝብ ተጠቃሚነት እና ኑሮ እንዲሻሻል ስርዓት እንዲገነባ ፓርቲው በትኩረት እንደሚሰራ አቶ አደም አመልክተዋል።

አያይዘውም ሀገራዊ ምክክሩ እንዲሳካ ፓርቲው ሚናውን የሚወጣ መሆኑን ገልጸዋል።

ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ነጻ ሆኖ በህዝብ ታማኝነት ያለው ሆኖ እንዲካሄድና እንዲጠናቀቅ የብልፅግና ፓርቲ የድርሻውን ለመወጣት ቁርጠኛ መሆኑን አቶ አደም ተናግረዋል።



26/10/2025

መንግስት ያደረገውን የደሞዝ ጭማሪ ምክንያት በማድረግ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ የቤት አከራዮችና ባለሆቴሎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን የሃዋሳ ከተማ አስተዳደር የፀረ ኮንትሮባንድና የህ...

26/10/2025
ሁሌም በየቀኑ ምገባው እንደቀጠለ ነው 🙏 ነገር ግን በጣም የተቸገሩ 20 ተማሪዎች ተጨምረው 130 ስለሆኑ ለማሳወቅ ነው መዳኒሐለም አቅም ጉልበት ይሆነን  ይህን ምገባ የምትሳተፉ በጠቅላላ ፈ...
26/10/2025

ሁሌም በየቀኑ ምገባው እንደቀጠለ ነው 🙏 ነገር ግን በጣም የተቸገሩ 20 ተማሪዎች ተጨምረው 130 ስለሆኑ ለማሳወቅ ነው መዳኒሐለም አቅም ጉልበት ይሆነን ይህን ምገባ የምትሳተፉ በጠቅላላ ፈጣሪ ከማያልቀው በረከት ይስጣቹ🙏🙏
። ዛሬ ቁርሴን ለታናሼ ምሳ የመገበልን መልካም ልብ ያለው ወንድማችን👉 ፍርድ አወቅ 🙏በወጣ ይተካ መዳኒሐለም የማያቅ እንጀራ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏 ፈጣሪ አምላከ‍ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ የልባችውን መሻት ይሞላላቹ
እናመሰግናለን🙏ሁሌ ሰጭ ያርጋቹ🙏ሁላችሁም ተሳተፉ
በጎ ልቦች
ለሰው ሰው ያርገን
በጎ ልቦች የበጎ ሰውች ቤት
ማገዝ ለምትፈልጉ የማህበሩ አካውንት
1000622862526 ለበለጠ መረጃ 0911992312 ይደውሉ🙏🙏

🤟🤟🤟ዛሬ በቀን15/2/2018 ዓም የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ!!                       ከኢንተርፕራይዝ ግንባር  የህብረቱ አስፈፃሚዎች ጋር  በጋራ ...
25/10/2025

🤟🤟🤟ዛሬ በቀን15/2/2018 ዓም የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ!!
ከኢንተርፕራይዝ ግንባር የህብረቱ አስፈፃሚዎች ጋር በጋራ በመሆን በ2018 ዓ/ም
በ1ኛ ሩብ አመት የተሰሩ ተግባራት ላይ ከእቅድ ዝግጅትና ጥራት እንዲሁም እቅዱን መሰረት ያደረገ ተግባር ከመፈፀም አንፃር አባሉ አውቆ በጌዜ ገደብ እየተወያየ ተግባራቱን በግቡ መነሻ እየከወኑ ከመሄድ የቀሩ ምእራፎች ላይ
በስፋት በመገምቀም በቀጣይ የሚተገበሩ ተግባራት ላይ አቀጣጫ በማስቀመጥ ውይይቱ ተጠናቋል!!!

Address

Awassa

Telephone

+251909162910

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahil Adarash Si/Quchumi Meentu Liigee B/Mine የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ የሴቶች ሊግ ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share