28/08/2020
በቀን 22/12/2012 ዓ.ም የሳህላ ሰየምት ወረዳ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮዎች ከቀበሌ አመራር ጋር እያደረጉውት ያለው ኮንፈረንስ ከቀበሌ አመራሮዎች ጠንከር ያለ ወቅታዊ ጥያቄዎች ተነስተዋል እንዲሁም የወረዳ አመራርም አንኳር ጥያቄዎች ይገኙበታል ከእነዚህ እና ከተለያዩ ሃሳቦዎች የዋግ ኽምራ ብ/ሰብ ዞን አሰ/ር ሰላምና የህዝብ ደህንነት ጉዳዬዎች ፅ/ቤት ም/ኃላፊ አቶ መኳንንት አዳነ እና የወረዳው ዋና አስተዳደር አቶ ሚሰው ፈንታዬ እንዲሁም የፓርቲው ዋና ኃላፊ አቶ መልካሙ ሞጎስ መልስና ማብራሪያ በመስጠተ የመጀመሪያው ምዕራፍ ተቋጭቷል፡ ፡