የደሃና ወረዳ የአካባቢና የደን ጥበቃ ጽ/ቤት/Dehana woreda Enviroment and forest protection

  • Home
  • Ethiopia
  • Sokota
  • የደሃና ወረዳ የአካባቢና የደን ጥበቃ ጽ/ቤት/Dehana woreda Enviroment and forest protection

የደሃና ወረዳ የአካባቢና የደን ጥበቃ ጽ/ቤት/Dehana woreda Enviroment and forest protection የአካባቢና የደን ጥበቃ ጽ/ቤት የደንበኞች የፌስቡክ ድረ ገጽ ላይክና ሼር በማድረግ መረጃዎች ያጋ

04/02/2026
04/02/2026
02/02/2026

ለአካባቢያችሁ በመቆርቆር ህግን ስላከበራችሁ እናመሰግናለን።

የደን እሳት ቃጠሎ ቅድመ መከላከያ ዝግጁነት
21/01/2026

የደን እሳት ቃጠሎ ቅድመ መከላከያ ዝግጁነት

በመኖሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ፍራፍሬን -  ውበት ፥ ጥላ ፥ ምግብ ... ማድሩግ ይቻላል!
19/01/2026

በመኖሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ፍራፍሬን - ውበት ፥ ጥላ ፥ ምግብ ... ማድሩግ ይቻላል!

"የዋትሳፕ አካውንታችን እንዳይጠለፍ ማድረግ የሚገቡን ጥንቃቄዎች"በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ዋትሳፕ   ለስራ፣ ለቤተሰብ ግንኙነት እና ለተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች እጅግ አስፈላጊ እየሆነ መጥቷል...
11/01/2026

"የዋትሳፕ አካውንታችን እንዳይጠለፍ ማድረግ የሚገቡን ጥንቃቄዎች"

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ዋትሳፕ ለስራ፣ ለቤተሰብ ግንኙነት እና ለተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች እጅግ አስፈላጊ እየሆነ መጥቷል።

ሆኖም ግን፣ ከዚህ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያውያንን የዋትሳፕ አካውንት ለመጥለፍ የሚሞክሩ የመረጃ መንታፊዎች የግል መረጃዎቻችን እና ሚስጥራዊ ንግግሮቻችን እንዳይመነተፉና እንዳንጭበረበር የሚከተሉትን ዋና ዋና ጥንቃቄዎች መተግበር ያስፈልጋል።

👉ባለሁለት ደረጃ ማረጋገጫ ) ፡
በዋትሳፕ Settings > Account ውስጥ ገብተው ባለ 6 ድጂት ሚስጥር ቁጥር ይቆልፉ። ይህ በጣም አስፈላጊው መከላከያ ነው።

👉ዋትሳፕ የሚልክልዎትን ኮድ ለማንም አለመስጠት፡
በኤስኤምኤስ የሚመጣላችሁን የዋትሳፕ መክፈቻ ኮድ ወደ "ግሩፕ ማስገቢያ ነው" ወይም "ለሽልማት ነው" ለሚሉ አጭበርባሪዎች በፍጹም አይስጡ።

👉ሊንኮችን አለመክፈት፡
"ነፃ የካርድ ስጦታ" ወይም "የስራ እድል" በሚል የሚመጡ አጠራጣሪ ሊንኮችን አይክፈቱ መረጃዎን ሊሰርቁ ይችላሉ።

👉የግላዊነት ቅንብር ማስተካከል፡
Settings > Privacy ገብተው ፕሮፋይልዎን እና ግሩፕ ውስጥ እርስዎን ማስገባት የሚችሉ ሰዎችን "My Contacts" ብቻ ያድርጉ።

👉የተገናኙ መሳሪያዎችን መፈተሽ፤
አንዳንድ ጊዜ እርስዎ ሳያውቁ ስልክዎን ለጥቂት ደቂቃ ያገኘ ሰው የዋትሳፕ ዌብ በራሱ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ላይ ከፍቶ መልእክትዎን ሊከታተል ይችላል። በዚህም ዋትሳፕ አካዉንትዎ በሌላ ኮምፒውተር ተከፍቶ እንደሆነ ለማወቅ Settings > Linked Devices የሚለውን ደጋግመው ያረጋግጡ፤ የማያውቁት ካለ Logout ያድርጉ።

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር

A good practices for natural resources management and conservation sustainable for environment
10/01/2026

A good practices for natural resources management and conservation
sustainable for environment

 #ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረስን።በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ በዓል...
06/01/2026

#ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረስን።በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ በዓል እንዲሆንላችሁ!! እንመኛለን
#መልካም በዓል❤️🙏

የደሃና ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ፅ/ቤት
ታህሳስ 29/2018 አ/ም
አምደ ወርቅ

The future, Green enviroment
31/12/2025

The future, Green enviroment

👉 የተቀናጀ የተባይ መከላከል (IPM) ዘዴዎች ጥቅምና ጉዳታቸው ፦1. ባህላዊ መከላከያ ዘዴ (Cultural Control)ጥቅሞች👉ዝቅተኛ ወጪ ያስፈልጋል👉ኬሚካል መጠቀምን ይቀንሳል👉አካባቢን ...
31/12/2025

👉 የተቀናጀ የተባይ መከላከል (IPM) ዘዴዎች ጥቅምና ጉዳታቸው ፦

1. ባህላዊ መከላከያ ዘዴ (Cultural Control)

ጥቅሞች
👉ዝቅተኛ ወጪ ያስፈልጋል
👉ኬሚካል መጠቀምን ይቀንሳል
👉አካባቢን ይጠብቃል
👉በረጅም ጊዜ ተባይ ግፊትን ይቀንሳል
👉ለሁሉም ሰብሎች ተገቢ ነው

ጉዳቶች
👉ፈጣን ውጤት አይሰጥም
👉ከፍተኛ እቅድና እውቀት ይፈልጋል
👉ከተባይ መበዛት በኋላ ብቻ ብቻ አይበቃም

2. አካላዊ መከላከያ ዘዴ (Physical Control)

ጥቅሞች
👉ኬሚካል አይጠቀም
👉ተባዮችን በቀጥታ ይከላከላል
👉ለኦርጋኒክ ግብርና ተስማሚ ነው

ጉዳቶች
👉የመሳሪያ ወጪ ይኖራል
👉በትልቅ እርሻ ላይ አስቸጋሪ ነው
👉ተደጋጋሚ እንክብካቤ ይፈልጋል

3. ሜካኒካላዊ መከላከያ ዘዴ (Mechanical Control)

ጥቅሞች
👉ተባይን በቀጥታ ያስወግዳል
👉የመድሀኒት አደጋ የለውም
👉በአነስተኛ እርሻ ውጤታማ ነው

ጉዳቶች
👉ከፍተኛ የሰው ኃይል ይፈልጋል
👉ጊዜ ይወስዳል
👉ተባይ ብዛት ከፍ ከሆነ አይበቃም

4. ቦታኒካል መከላከያ ዘዴ (Botanical Control)

ጥቅሞች
👉ከተፈጥሮ የተዘጋጁ ናቸው
👉ዝቅተኛ የመርዛማነት ደረጃ
👉ለሰውና ለእንስሳ አነስተኛ አደጋ
👉ለኦርጋኒክ ልማት ተስማሚ

ጉዳቶች
👉አጭር የተፅዕኖ ጊዜ
👉ተደጋጋሚ መርጨት ይፈልጋል
👉ጥራት እና መጠን መቆጣጠር አስቸጋሪ

5. ኳራንታይን ቁጥጥር ዘዴ (Quarantine Control)

ጥቅሞች
👉አዲስ ተባዮችን ከመግባት ይከላከላል
👉በረጅም ጊዜ ትልቅ ጉዳትን ይከላከላል
👉ሀገራዊ የግብርና ደህንነትን ይጠብቃል

ጉዳቶች
👉ከፍተኛ የአስተዳደር ወጪ
👉የንግድ መዘግየት ሊያመጣ ይችላል
👉ግል ገበሬ ብቻውን መተግበር አይችልም

6. ስነ-ባህሪ የቁጥጥር ዘዴ (Behavioral Control)

ጥቅሞች
👉በጣም ተመራጭና ተመርጠኛ ነው (species-specific)

👉የኬሚካል አጠቃቀም ይቀንሳል

ጉዳቶች
👉ወጪ ከፍ ሊሆን ይችላል
👉ለተወሰኑ ተባዮች ብቻ ይሰራል
👉ቴክኒካዊ እውቀት ይፈልጋል

7. ኬሚካላዊ የቁጥጥር ዘዴ (Chemical Control)

ጥቅሞች
👉ፈጣን እና ግልፅ ውጤት ይሰጣል
👉ከፍተኛ ተባይ ግፊት ጊዜ ውጤታማ
በቀላሉ ሊተገበር ይችላል

ጉዳቶች
👉የጤና እና የአካባቢ አደጋ
👉ተባዮች መድሀኒትን መላመድ (resistance)
👉ጠቃሚ ነፍሳትን ያጠፋል

30/12/2025
የደሴ ወጣቶች ተሞክሮ
30/12/2025

የደሴ ወጣቶች ተሞክሮ

Address

Environment And Forest Protection , Climatic Change To Adaptation And Mitigation Measures
Sokota
WFRY

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የደሃና ወረዳ የአካባቢና የደን ጥበቃ ጽ/ቤት/Dehana woreda Enviroment and forest protection posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የደሃና ወረዳ የአካባቢና የደን ጥበቃ ጽ/ቤት/Dehana woreda Enviroment and forest protection:

Share