Waghimra Prosperity Party-ብልፅግና

Waghimra Prosperity Party-ብልፅግና የሐሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና

02/06/2026
02/06/2026
02/06/2026
02/06/2026

Ethiopia Has Elected!

In a landmark moment for the nation, millions of Ethiopians peacefully cast their ballots in the country's 7th General Election, demonstrating a strong commitment to democratic participation and national unity.

From the early hours of the morning until the close of polling stations, citizens from all walks of life turned out to exercise their constitutional right and make their voices heard. Across cities, towns, and rural communities, voters participated with a sense of responsibility, optimism, and determination.

The election process was marked by peaceful conduct, orderly voting, and active public engagement. Elderly citizens, first-time voters, women, and youth alike took part in shaping the future of their country, reflecting the inclusive spirit of Ethiopia's democratic journey.

This election stands as a testament to the resilience, civic consciousness, and aspirations of the Ethiopian people. By participating in large numbers, citizens reaffirmed their belief in dialogue, democratic institutions, and the power of the ballot box.

As the nation awaits the official results, one message is already clear: Ethiopia has spoken through a peaceful and democratic process. The successful completion of voting marks another important milestone in the country's ongoing efforts to strengthen democratic governance and build a shared future.

Ethiopia has elected. The people's voice has been heard.

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ የተካሄደው ምርጫ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ እድገትን የሚያሳይ መሆኑን ታዛቢዎች ገለጹ-"ኢትዮጵያ መርጣለች!"ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ስር በሚገኙ ሦስት የምርጫ ክልሎ...
02/06/2026

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ የተካሄደው ምርጫ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ እድገትን የሚያሳይ መሆኑን ታዛቢዎች ገለጹ-

"ኢትዮጵያ መርጣለች!"

ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ስር በሚገኙ ሦስት የምርጫ ክልሎች የተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በሰላማዊ ሁኔታ መጠናቀቁንና ይህም በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓት እያደገ መምጣቱን የሚያሳይ መሆኑን የሰቆጣ ከተማ የምርጫ ታዛቢዎች ተናገሩ።

​ሂደቱን በታዛቢነት የተከታተሉ አካላት እንደገለጹት፤ ምርጫው በሀገሪቱ የዴሞክራሲ ባህል ላይ ተስፋ ሰጪ ለውጥ የታየበት ሆኖ አልፏል።

​ከታዛቢዎቹ መካከል መምህር አብርሃም ታደሰ እና ወይዘሮ የኔነሽ ሲሳይ በሰጡት አስተያየት፤ የምርጫ ሂደቱ ፍጹም ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ መከናወኑን ገልጸዋል። ሌላኛው ታዛቢ ቄስ ደባሽ መሰለ በበኩላቸው፤ ዘንድሮ የተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ፍትሐዊ፣ እውነተኛ፣ ትክክለኛና ዴሞክራሲያዊ መርሆዎችን የተላበሰ እንደነበር መስክረዋል።

​በአሁኑ ወቅት በየምርጫ ጣቢያዎቹ የምርጫ ውጤቶችን በይፋ የመለጠፍ ተግባር እየተከናወነ እንደሚገኝ ታውቋል።

በምርጫ ጣቢያ የተገኘ ውጤት ይፋ እየተደረገ ይገኛል።በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ በ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በሰቆጣ ምርጫ ክልል ምርጫ በተካሄደባቸው በ6፣ 9 እና 10 ጣቢያዎች የተሰጠ ድምፅ ው...
02/06/2026

በምርጫ ጣቢያ የተገኘ ውጤት ይፋ እየተደረገ ይገኛል።

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ በ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በሰቆጣ ምርጫ ክልል ምርጫ በተካሄደባቸው በ6፣ 9 እና 10 ጣቢያዎች የተሰጠ ድምፅ ውጤት ለህዝብ በሚታይ ግልፅ ቦታዎች ላይ የመለጠፍ ስራ ተሰርቷል።

02/06/2026

Address

Mekenzeba
Sokota
SEKOTA

Telephone

+251334400712

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Waghimra Prosperity Party-ብልፅግና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Waghimra Prosperity Party-ብልፅግና:

Share