Wollayita Sodo City entrepreneurship Development Institute Office

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • Wollayita Sodo City entrepreneurship Development Institute Office

Wollayita Sodo City entrepreneurship Development Institute Office women's entrepreneurship development project

ከወላይታ ሶዶ ከተማ የገበያ ትስስር ያስፈልጋቸዋል ተብለው የተለዩ የWEDP ተጠቃሚ ሴት ነጋዴዎች ወደ አርባምንጭ ከተማ ለባዘር ተጉዘው ምርትና አገልግሎታቸውን እያስተዋወቁ እና እየሸጡ ይገኛ...
10/12/2024

ከወላይታ ሶዶ ከተማ የገበያ ትስስር ያስፈልጋቸዋል ተብለው የተለዩ የWEDP ተጠቃሚ ሴት ነጋዴዎች ወደ አርባምንጭ ከተማ ለባዘር ተጉዘው ምርትና አገልግሎታቸውን እያስተዋወቁ እና እየሸጡ ይገኛሉ ።

15/08/2024
Calling all Startups in   ,  ,   Birhan,  , and  !Orbit Innovation Hub is now accepting applications for its Sustainable...
15/08/2024

Calling all Startups in , , Birhan, , and !

Orbit Innovation Hub is now accepting applications for its Sustainable Employment through Entrepreneurship and Enterprise Development (SEED) program in partnership with the Mastercard Foundation, a project led by the Entrepreneurship Development Institute (EDI) with a consortium of five organizations!

If you are an entrepreneur with an innovative idea, we encourage you to apply!

Young women innovators are highly encouraged to apply

Click here to learn more and apply!

Application Link : https://forms.gle/pSf5CoVwBg4SVzwR7

Launch your business idea in our 4-month Startup Incubation Program! Get tailored training, expert mentorship, masterclasses with experts Access to finance,funding connections and many more .

Foundation Airlines Enterprise

Access Google Forms with a personal Google account or Google Workspace account (for business use).

የኢትዮጵያ ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ለስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ተጠሪ የሆነ ተቋም ሲሆን ተቋሙ በሀገራች ስራ ፈጣሪዎችን ማብቃት እና ለስራ ፈጣሪዎች ምቹ የሆነ ከባቢን ለመፈጠር ...
15/08/2024

የኢትዮጵያ ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ለስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ተጠሪ የሆነ ተቋም ሲሆን ተቋሙ በሀገራች ስራ ፈጣሪዎችን ማብቃት እና ለስራ ፈጣሪዎች ምቹ የሆነ ከባቢን ለመፈጠር በከፍተኛ ደረጃ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡
ተቋማችን በተለያዩ የንግድ ስራዎች ተሰማረተው ለሚገኙ እንዲሁም በንግድ ስራ ላይ ለመሰማራት በዝግጅት ላይ የሚገኙ ስራ ፈጣሪ ዜጎችን አቅም በከፍተኛ ደረጃ የሚገነባ እና አለም አቀፍ ደራጃውን የጠበቀ ለስድስት ቀናት የሚቆይ የኢንተርፕርነርሺፕ ስልጠና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ስልጠናውን ለመውሰድ የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉ ከዚህ በታች በተቀመጠው ማሰፍነጠሪያ በመግባት መመዘገብ እድምትችሉ እንገልጻለን፡፡
1. በተለያዩ የንግድ መስኮች ተሰማረታ/ተሰማርቶ የሚገኝ/የምትገኝ
2. አዲስ የንግድ ስራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ የሚገኝ
3. የትምህርት ዝግጅት 12ተኛ እና ከዛ በላይ
4. ለስድስት ተከታታይ ቀናት ስልጠናውን ለመውሰድ በቂ ግዜ ያለው/ያላት

የኢትዮጵያ ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ለስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ተጠሪ የሆነ ተቋም ሲሆን ተቋሙ በሀገራች ስራ ፈጣሪዎችን ማብቃት እና ለስራ ፈጣሪዎች ምቹ የሆነ ከባቢን ለ....

The Entrepreneurship Development Institute (EDI) - Ethiopia and the World Bank met to discuss extending the Women's Entr...
11/04/2024

The Entrepreneurship Development Institute (EDI) - Ethiopia and the World Bank met to discuss extending the Women's Entrepreneurship Development Project 2.0 (WEDP 2.0).
***

This important meeting, part of the ongoing review of the WEDP 2.0 plan, involved representatives from both organizations.

The goal of the meeting was to have detailed discussions and reach agreements on the project's parts, reach, and how it will be run to finalize the plan.

This initiative underscores a strong commitment to supporting women's entrepreneurship, recognizing its importance in driving inclusive economic growth and fostering sustainable development globally.

በሳይንስ ሙዚየም እየታየ ያለው የ'ስታርት አፕ' ኢትዮጵያ አውደርዕይ በዘርፉ ያሉ ተሳታፊዎችን ተምኔት፣ የፈጠራ ምናብ ስፋት ብሎም ችሎታ ማሳያዎች ቀርበውበታል። ሁላችሁም አውደ ርዕዩን በመመ...
11/04/2024

በሳይንስ ሙዚየም እየታየ ያለው የ'ስታርት አፕ' ኢትዮጵያ አውደርዕይ በዘርፉ ያሉ ተሳታፊዎችን ተምኔት፣ የፈጠራ ምናብ ስፋት ብሎም ችሎታ ማሳያዎች ቀርበውበታል። ሁላችሁም አውደ ርዕዩን በመመልከት ከተሳታፊዎቹ ጋር እንድትወያዩ እጋብዛለሁ።

The Startup Ethiopia exhibition at the Science Museum showcases the aspirations, ingenuity, and innovation of participants in the ecosystem. I highly recommend everyone to visit the exhibition and interact with the exhibitors.

11/04/2024

በሳይንስ ሙዚየም እየታየ ያለው የ'ስታርት አፕ' ኢትዮጵያ አውደርዕይ በዘርፉ ያሉ ተሳታፊዎችን ተምኔት፣ የፈጠራ ምናብ ስፋት ብሎም ችሎታ ማሳያዎች ቀርበውበታል። ሁላችሁም አውደ ርዕዩን በመመልከት ከተሳታፊዎቹ ጋር እንድትወያዩ እጋብዛለሁ።

The Startup Ethiopia exhibition at the Science Museum showcases the aspirations, ingenuity, and innovation of participants in the ecosystem. I highly recommend everyone to visit the exhibition and interact with the exhibitors.

ውድ የኢንትርፕሪነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት - EDI ቤተሰቦች ከዚህ በታች የተቀመጡትን የማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገፆች በመከተል መረጃ ከማግኘት በተጨማሪ ሌሎችም እንዲከተሉ በማድረግ ተደራሽ...
14/02/2024

ውድ የኢንትርፕሪነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት - EDI ቤተሰቦች ከዚህ በታች የተቀመጡትን የማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገፆች በመከተል መረጃ ከማግኘት በተጨማሪ ሌሎችም እንዲከተሉ በማድረግ ተደራሽነታችን እንድናሰፈ የተግባቦት ቡድኑ በአክብሮት ይጠይቃል::

አንድ ሐሳብ በተለያዮ አቀራረቦች በሁሉም ገፆች... ይጎብኙን::

Website: edi-ethiopia.org
LinkedIn:entrepreneurship-development-centre
Telegram - EDIEthiopia
X-EDI- Ethiopia
Facebook - ediethiopia22
Youtube -
Tiktok - edi.ethiopia
Instagram- edi_ethiopia

The Entrepreneurship Development Institute (EDI) - Ethiopia is an autonomous institution reporting to the newly established Ministry of Labor and Skills, came into being following the latest government reorganization bringing together two entities, namely: The UNDP-supported Entrepreneurship Develop...

መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እና የተከበራችሁ የEDI ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ።
19/01/2024

መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እና የተከበራችሁ የEDI ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ።

የወላይታ ሶዶ ከተማ የኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት የሴቶች ኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ፕሮጀክት በሶዶ ከተማ የፕሮጀክቱን አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን ከተመዘገቡ እና በፕሮጀክቱ የሚሰጠዉን ...
19/01/2024

የወላይታ ሶዶ ከተማ የኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት የሴቶች ኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ፕሮጀክት በሶዶ ከተማ የፕሮጀክቱን አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን ከተመዘገቡ እና በፕሮጀክቱ የሚሰጠዉን የንግድ ልማት አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑ ስራ ፈጣሪ ሴት ነጋዴዎች መካከል የገበያ ችግር ላለባቸዉ 11 ሴት ነጋዴዎች በሶዶ ከተማ በተዘጋጀዉ የገና ባዛር እና ኤግዚብሽን ላይ ተሳታፊ መሆን እንዲችሉ ፕሮጀክቱ ሙሉ ወጪያቸዉን በመሸፈን ምርትና አገልግሎቶቻቸዉን ለገበያ እንዲያቀርቡ በማድረግ የገበያ ድጋፍ አድርጓል ፡፡

Address

Wollayita S**o
S**o

Telephone

+251948874049

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wollayita Sodo City entrepreneurship Development Institute Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share