11/04/2026
#እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው ዋዜማ አደረሰን
በፍቅር ልብ - በፍቅር አዕምሮ - በፍቅር አላማ - ስለ ፍቅር🙏❤️ ለዚ መልካም ተግባር ፍፃሜ ማማር እግዚአብሔር ይመስገን
ለሚጠብቁን ደጅ ደጁን ሲማትሩ ለነበሩ አቅመ ብርቱ እናቶች አረጋዊያን ደርሰን ስጦታችሁን እንዲቋደሱ ያመጣነው በጎ አላማ የመታደልን ያህል እንዲሳካልን እንድትሰጡ እግዚአብሔር ለመረጣችሁ ሙሉ ሰውነት የታደላችሁ ልባሞች ይሄ በጎነታችሁ ይሄ መልካምነታችሁ ይሄው ስራ ላይ ተግባር ላይ ዋለላችሁ:- ሰጪ እንጂ ተቀባይ አያድርጋችሁ ለጤና ለበረከት ያርግላችሁ🙏❤️
እግዚአብሔር ይስጥልን
___________________
ክብርት ከንቲባችን ያለ አንዳች ኮሽታ ይሄ አላማ እንዲሳካ ከጅምሩ ጀምሮ በርቱልኝ እያለች ስትጠይቀን ስታበረታን ይሄ ብቻም ሳይቀር ለዚሁ ደግ አላማ ከበረከቱ ይድረሰኝም ስትል ሶዶ ከተማ አስተዳደር ክብርት ከንቲባችን Etagegn Haile Mariyam
🎁 10,000 birr / አ ስ ር ሺ ብ ር /
ለግሳን ወዳሰናዳነው ክቡር ቦታም ተገኝታ እናቶቻችንን የእንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን የሚል አፅናኝ መልእክት አስተላልፋ ለኛም ለስለፍቅሮች የዘወትር በጎ ስራ እውቅናም ማበረታቻ ምክር አስተላልፋ ቀናችንን ውብ እና ሸጋ ውሎ ነበረን እናከብርሻለን 💝
እንኳን አደረሰን መልካም በአል ለሁላችንም
መልካም በአል ለስለ ፍቅር ቤተሰብ ወንድሞቼ
መ ል ካ ፋ ሲ ካ /
ይልቅ ታላቁ ደስታ 192 ቤተሰብ ዛሬ አግኝተና
ቀን 3/08/2018
ስለ ፍቅር