29/05/2026
ማሰታወቂያ
********************
ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ለወላይታ ሶዶ ከተማ አስ/ርከፍተኛ ፍ/ቤት ዳኛ ለመሆን ተወዳድረው በጽሑፍ እና በቃል ፈተና የተሻለ ውጤት በማምጣታቸው ለህዝብ አስተያየት የቀረቡ ዕጩዎች ናቸው፡፡
የዳኝነት ሥራ ከፍተኛ ኃላፊነት የሚጣልበት ከመሆኑ አንጻርየተሻለ ሥነ-ምግባር ያለውን ሰው የሚፈልግ መሆኑ እሙን ነው፡፡
ስለሆነም ከዛሬ ማለትም 21/09/18 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ቀን 25/09/18 ዓ.ም ድረስ በዕጩ ዳኞች ላይ የሥነ-ምግባር ግድፈት፣ ችግር ወይም ጥሰት ስለመኖሩ ማስረጃ ካላችሁ ለከፍተኛ ፍ/ቤት ንዑስ ዳኝነት አስ/ርጉባኤ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ አስተያየት እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
በተጨማሪ ሌላ ጥቆማ ወይም አስተያየት ካላችሁ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ስልክ ቁጥሮች እንዲሁም በተቋሙ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ጥቆማ/አስተያየት እንድትሰጡ በከፍተኛ ፍ/ቤት ስም በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡