Gishe wereda Government Communication Affairs Office-የግሼ ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን

  • Home
  • Ethiopia
  • Shewa
  • Gishe wereda Government Communication Affairs Office-የግሼ ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን

Gishe wereda Government Communication Affairs Office-የግሼ ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን የግሼ ወረዳ በአማራ ክልል ሰ/ሸዋ ዞን ውስጥ ይገኛል፡፡

በግሼ ወረዳ የወጅት ቀበሌ ነዋሪዎች ዛሬ ግንቦት 24/2018 በ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ድምፅ እየሰጡ ነው።
01/06/2026

በግሼ ወረዳ የወጅት ቀበሌ ነዋሪዎች ዛሬ ግንቦት 24/2018 በ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ድምፅ እየሰጡ ነው።

በግሼ ወረዳ የፈረስ ቤት ቀበሌ ነዋሪዎች ዛሬ ግንቦት 24/2018 በ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ድምፅ እየሰጡ ነው።
01/06/2026

በግሼ ወረዳ የፈረስ ቤት ቀበሌ ነዋሪዎች ዛሬ ግንቦት 24/2018 በ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ድምፅ እየሰጡ ነው።

በግሼ ወረዳ የዳራት ሴቶች ዋሻ ቀበሌ ዛሬ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም  በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በማለዳ ወጥተው  ድምፅ ሲሰጡ።
01/06/2026

በግሼ ወረዳ የዳራት ሴቶች ዋሻ ቀበሌ ዛሬ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በማለዳ ወጥተው ድምፅ ሲሰጡ።

በግሼ ወረዳ የወፍለቅ ቀበሌ ህዝብ እንዲህ ወጥቶ በ7 ሃገራዊ ምርጫ ድምፅ እየሰጠ ይገኛል።
01/06/2026

በግሼ ወረዳ የወፍለቅ ቀበሌ ህዝብ እንዲህ ወጥቶ በ7 ሃገራዊ ምርጫ ድምፅ እየሰጠ ይገኛል።

24/09/2018 ዓ.ም በወረዳችን የሚገኙ መራጮች ወደ ድምፅ መስጫ ጣቢያዎች በመሄድ ድምፃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ ፡፡በሰሜን ሸዋ ዞን ግሼ ራቤል ወረዳ የሚገኙ መራጮች ከማለዳው ጀምረው በነቂስ...
01/06/2026

24/09/2018 ዓ.ም

በወረዳችን የሚገኙ መራጮች ወደ ድምፅ መስጫ ጣቢያዎች በመሄድ ድምፃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ ፡፡

በሰሜን ሸዋ ዞን ግሼ ራቤል ወረዳ የሚገኙ መራጮች ከማለዳው ጀምረው በነቂስ በመውጣት ድምፃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ፡፡
See less

See less

የግሼ ወረዳ ፕላንና ልማት ጽ/ቤት ለቀበሌ አመቻች ቡድን፤ ለወረዳ አብይና አብይ እና ቴክኒክ ኮሚቴዎች "በተቀናጀ ማህበረሰብ አቀፍ አሳታፊ እቅድን አስመልክቶ ስልጠና ሰጥቷል። ግንቦት 19/2...
27/05/2026

የግሼ ወረዳ ፕላንና ልማት ጽ/ቤት ለቀበሌ አመቻች ቡድን፤ ለወረዳ አብይና አብይ እና ቴክኒክ ኮሚቴዎች "በተቀናጀ ማህበረሰብ አቀፍ አሳታፊ እቅድን አስመልክቶ ስልጠና ሰጥቷል።
ግንቦት 19/2018፤ ራቤል።

የግሼ ወረዳ ፕላንና ልማት ጽ/ቤት በደንብ ቁጥር 229/2018 ዙሪያ ስልጠና ሰጠ። ግንቦት 19/2018፤ ራቤል።ጽ/ቤቱ የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎትን አስመልክቶ ለቀበሌ አመራሮችና ባ...
27/05/2026

የግሼ ወረዳ ፕላንና ልማት ጽ/ቤት በደንብ ቁጥር 229/2018 ዙሪያ ስልጠና ሰጠ። ግንቦት 19/2018፤ ራቤል።
ጽ/ቤቱ የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎትን አስመልክቶ ለቀበሌ አመራሮችና ባለሙያዎች፤ ለወረዳ እቅድ ዝግጅት ባለሙያዎችና ለባለድርሻ እና አጋር አካላት ስልጠና ሰጥቷል።

ከ5ሺ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ወረዳችን ገብቷል። ግንቦት 19/2018ዓ.ም ራቤል2380 ኩንታል ዩሪያና 2930 ኩንታል ዳፕ በድምሩ 5310 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በመጀመሪያ ዙ...
27/05/2026

ከ5ሺ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ወረዳችን ገብቷል። ግንቦት 19/2018ዓ.ም ራቤል
2380 ኩንታል ዩሪያና 2930 ኩንታል ዳፕ በድምሩ 5310 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በመጀመሪያ ዙር ገብቷል። ይህንንም አስመልክቶ ይህ ግብአት እንዲገባ ላደረጉት የ105ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር አመራሮችና አባላት የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ምስጋና አቅርበው፤ ለመላው የወረዳችን አርሶ አደሮች እና ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።
በቀጣይም በርካታ ተጨማሪ የአፈር ማዳበሪያ እንደሚገባም ተገልጿል።

24/05/2026

ግንቦት 16/2018 የብልፅግና የድጋፍ ሰልፍ በግሼ ራቤል።

24/05/2026

ድጋፍ ለብልፅግና በራቤል ከተማ።

Address

Amhara Region North Shewa
Shewa
251

Telephone

+251033 811 99 93

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gishe wereda Government Communication Affairs Office-የግሼ ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Gishe wereda Government Communication Affairs Office-የግሼ ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን:

Share