03/01/2026
እመቤቷ ምን አሉ፦ የዳቦ እና ዉሃ ጥያቄ መስማት አንፈልግም። ከተማዋ እደገት ላይ ነች። ጉድ በል ሰንበቴ😁
ታሪክ ራሱን ይደግማል እንዲሉ ...
በአንድ ወቅት የፈረንሳይ አብዮት ወቅት ዳቦ አጥተው ጎዳና የወጡ ምስኪኖችን "Let them eat cake" ለምን ኬክ አይበሉም ብላ ነበር ንግስት ሜሪ አንቶይንቴ።
የሚበላዉን የሚጠጣዉን ያጣ ህዝብ መንግስቱን ይበላል። ይላሉ መራራ ጉዲና