Mille Woreda Prosperity Party Youth Wing - የሚሌ ወረዳ ብልጽግና ወጣት ክንፍ

  • Home
  • Ethiopia
  • Mille
  • Mille Woreda Prosperity Party Youth Wing - የሚሌ ወረዳ ብልጽግና ወጣት ክንፍ

Mille Woreda Prosperity Party Youth Wing - የሚሌ ወረዳ ብልጽግና ወጣት ክንፍ Official page of the Mille Woreda Prosperity Party Youth Wing. Empowering youth through political awareness, development, and active participation.

27/06/2026
27/06/2026
የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ዋና ጽ/ቤት በሁሉም ክልልና ከተማ አስተዳደሮች ላለፉት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ሰፊ የድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ሥራ በስኬት አጠናቋል።በዚህ የድጋፍና ክትትል ሥራ ላ...
27/06/2026

የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ዋና ጽ/ቤት በሁሉም ክልልና ከተማ አስተዳደሮች ላለፉት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ሰፊ የድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ሥራ በስኬት አጠናቋል።

በዚህ የድጋፍና ክትትል ሥራ ላይ የብልፅግና ወጣቶች ክንፍ ሥራ አስፈፃሚ፣ የምክር ቤት አባላትና የቅ/ጽ/ቤት አመራሮች ቡድኖችን በማስተባበርና በመምራት የተሳተፉ ሲሆን፤
በየክልሎቹ በሚገኙ ዞኖችና ከተሞች እስከ ታችኛው የሕብረትና የቤተሰብ መዋቅር ድረስ በመውረድ ጥንካሬዎችንና ክፍተቶችን የመለየት ሥራም ስርቷል።

ሱፐርቪዥኑ በወጣቶች ክንፍ የተፈጸሙ ሥራዎችን ከቀረቡ የክንውን ሪፖርቶች ጋር በማነፃፀር በተግባር መኖራቸውን ማረጋገጥን ዓላማ ያደረገ ሲሆን የሪፖርቶችን እውነታነት መለየት፣
በሥራ ሂደት ላይ የታዩ ክፍተቶችን በውይይት ልየታ ማድረግ እና በፍጥነት እንዲታረሙ ማድረግ፤
ጠንካራ አፈፃፀምና ምርጥ ተሞክሮዎችን ለይቶ ወደ ሌሎች አካባቢዎች ማስፋት ላይ ትኩረት አድርጎ ተንቀሳቅሷል።

ሱፐርቪዥንኑ ከጉባኤ እስከ ጉባኤ የተፈጸሙ የሥራ አፈፃፀም ተግባራትን በጥራት በመገምገም፣ የክንፉን የአደረጃጀትና የአፈፃፀም አቅም ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና የተቋማዊ አሰራር ጥራትን ለማረጋገጥ ትልቅ አቅም የፈጠረም ነው።

23/06/2026
07/03/2026

Baaxô Salaam kee ximokraasih siiratih xisneh Dooreenit maysaqarra kaxxa doori le.!
.....Massakaxxa le gifta Naasir Cammadu

Awsi rasuk leedâ partih k/buxah saqalah yan Massakaxxa le gifta Naasir Cammadu asaakí Macsenta Awsi rasuk dubtî magaalah xiinissok Maanat awdak saar tarah dooroh fanteynal Amoh geytimak dooreenit maysaqarra abe.

Kutbê buxah saqal dooroh yunkuttubeeh doorî karxi hirgeek lakal tatruseh yan farmol; dooro Ximokraasih siiratih xisnek rakiibo kinnim qaddoysak baaxô xaylok kulli num dooroh ayro Isi xongolo yacayuh naharal faxximtah tan dooreenit maysaqarra elle faxximta innal abak Doorô karxi isi gaba culsam faxximtam kassiise!

Yi xongolo melleble " inta mascabal ayyunti inkih doorô fanteynaani fanah amaatuk dooreenit maysaqarra kah aban innah farmo Tatruse.

07/03/2026

Address

Mille Woreda
Mille
7240

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mille Woreda Prosperity Party Youth Wing - የሚሌ ወረዳ ብልጽግና ወጣት ክንፍ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share