17/10/2022
✍ አብደራህማን እበላለሁ፥
✍ ሸራሮ ነው የተማርኩት፥
✍ ብሺዎች ነው የሞቱት፥
✍ በውግያ የሚፈታ ነገር የለም፥
✍ ወጣቱ ወደ ውትድርና ባይገቡ እላለው፥
✍ እሸቱ አሕመድ፡ ሙሉቀን በቀለ፡ ገረሞው አብደላ እና በጣም ብዙ ወታደሮች ሙቶዋል፥
✍ ዋና የወታደሩ ሓላፍዎች ሻዕብያ ናቸው፥
✍ የትግራይ ሓይሎችና ህዝቡ በጣም ጥሩ እንክብካቤ እያደረጉልን ነው።