ሰቆጣ ከተማ አገዉ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Lalibela
  • ሰቆጣ ከተማ አገዉ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት

ሰቆጣ ከተማ አገዉ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት https://www.youtube.com/
✅✅✅✅✅
http://www.ADM.political.organization.com/
#አዴን የአገዉ ህዝብ ተስፋ የተጣለበት አንጋፋ ፖርቲ ነዉ።
(8)

 ።
14/09/2026

13/09/2026

የአገዉ ህዝብ ተደራጅቶ መብቱን ማስጠበቅ የሚችልበት ጊዜ ቢኖር አሁን ነዉ።
#እንደራጅ

 #ጻግብጂ ወረዳ    #ስራዊት   ሶስት በሬዎች ለአዲሱ አመት 2019 ዓ/ም በዓል አበርክተዋል ✍️✍️✍️መልካም በዓል!!መልካም የነጻነት ጊዜ እንዲሆን እንመኛለን መስከረም/2019 ዓ/ም
11/09/2026

#ጻግብጂ ወረዳ #ስራዊት ሶስት በሬዎች ለአዲሱ አመት 2019 ዓ/ም በዓል አበርክተዋል
✍️✍️✍️
መልካም በዓል!!
መልካም የነጻነት ጊዜ እንዲሆን እንመኛለን
መስከረም/2019 ዓ/ም

 #ቃልን በተግባር፣በአዴን ሲተገበር !!!በፃግብጂ ወረዳ ፃታ ከተማ ላይ የአዴን ሠራዊት እና  በብልፅግና ሰራዊት መካከል በነበረው ጦርነት የተማረከችው፣ የWorld Vision Toyota Ma...
11/09/2026

#ቃልን በተግባር፣በአዴን ሲተገበር !!!
በፃግብጂ ወረዳ ፃታ ከተማ ላይ የአዴን ሠራዊት እና በብልፅግና ሰራዊት መካከል በነበረው ጦርነት የተማረከችው፣ የWorld Vision Toyota Mark II 🚗 መኪና ለድርጅቱ አስረክበናል። በርክክቡ የአዴን ከፍተኛ አመራሮች እና World vision, OCHA,FH, በቀን 5/13/2018 ዓ/ም ተገኝተው ተረካክቧል።
/// #አዴን ህዝባዊ ነው የምንለው በምክንያትነት ነው!///

04/09/2026
02/09/2026

#አዴንስ ጋር መሰለፍ መባረክ ነዉ!!
✍️የአገዉ ወጣት በራሱ ፍላጎት እና ተነሳሽነት የትግሉ ባለቤትነትጉዳይ ተጠናክሮ ቀጥለዋል።
💪💪??💪

   #አዴን ትግሉ ውጤታማ እና ዘላቂ ዉጤቶችን ለማስመዝገብ ሀገራዊ እና ቀጠናዊ  ውይይቶችን በማድረግ ላይ ይገኛል። አዴን እንደ አንድ የአገዉ ህዝብ ወኪል ድርጅት ማንኛዉም  ሰዉ ሰራሽ ወይ...
01/09/2026

#አዴን ትግሉ ውጤታማ እና ዘላቂ ዉጤቶችን ለማስመዝገብ ሀገራዊ እና ቀጠናዊ ውይይቶችን በማድረግ ላይ ይገኛል። አዴን እንደ አንድ የአገዉ ህዝብ ወኪል ድርጅት ማንኛዉም ሰዉ ሰራሽ ወይም መዋቅራዊ በደሎች ለመግታት አሳታፊ እና አቃፊ የፖለቲካ መስመሩን በእጅጉ እያሰፋ ይገኛል። ✍️ስለሆነም ሁሉም የአገዉ ህዝብ ከአሁኑ ሳይረፍድ #አዴን ጋር በመሰለፍ ለማይቀረዉ ድል ባለቤት እንዲሆን ማሳሰብ እንወዳለን።

01/09/2026

ስራዊት ህዝባዊነቱ በተግባር የሚታይ ነዉ።

01/09/2026

#አዴንስ !!

01/09/2026

#አዴንስ በደሎች ነጻ በማድረግ የነገዋ ላየ ይገኛል።
✍️✍️✍️

Address

Ethiopia , Waghimra , Sekota Ketema
Lalibela
19880808

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰቆጣ ከተማ አገዉ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share