04/09/2026
የኢትዮጵያ ሰማይ እና ምድር በብረት ኃይል የታጠቁበት ታሪካዊ ዓመት! 🇪🇹
በዘመናዊ ድሮኖች፣ በአየር መከላከያ ስርአቶች፣ በከባድ መድፎችና በሀገር ውስጥ የምርት አቅም የተገነባው የሰራዊታችን አቅም ሀገራችንን በሰማይ፣ በመድርና በውሃ የሉዓላዊነት የበላይነትን ማረጋገጣ የሚያሳይ የድል ምዕራፍ ነው። ለወራሪ የሚነድ እሳት፣ ለወዳጅ የደህንነት ጋሻ የሆነው መከላከያችን የብሄራዊ ክብራችን ማማ ነው!