ማስተር አብነት ከበዳ

ማስተር አብነት ከበዳ NEW MASTER ABINET KEBEDA PAGE #አድርጉ https://t.me/MasterAbinetkebedagroup
የማስተር አብነት ከበዳ ጊሩፕ
Master Abinet Kebede Group

ይህች ልጅ የምታለቅስበትን ምክንያት  ስትናገር እንዲህ ትላለች​"ስሜ ሰላም ይባላል፤ የምኖረው ጎንደር ውስጥ ነው። ልጅነቴ በአባቴ አጠገብ ሙሉ፤ በደስታና በብዙ ትልቅ ህልሞች የተሞላ ነበር....
21/08/2026

ይህች ልጅ የምታለቅስበትን ምክንያት ስትናገር እንዲህ ትላለች

​"ስሜ ሰላም ይባላል፤ የምኖረው ጎንደር ውስጥ ነው። ልጅነቴ በአባቴ አጠገብ ሙሉ፤ በደስታና በብዙ ትልቅ ህልሞች የተሞላ ነበር..."
​"አባቴ ትልቅ መደገፊያዬ ነበር፤ እኔን ለማስተማር፤ ትልቅ ደረጃ ደርሼ እንድኮራበት የማይፈነቅለው ድንጋይ አልነበረም።"

​"ነገር ግን ያ ሁሉ ደስታ በአንድ ጀምበር ፈረሰ... አባቴ በሞት ተለየኝ። እሱን ያጣሁበት ቀን የህይወቴ ብርሃን ሙሉ በሙሉ ጨለመ።"
​"ከእሱ ህልፈት በኋላ የህይወት ፈተና እርስ በእርሱ እየተደራረበ መጣብኝ፤ የሚያስተምረኝና ደግፎ የሚያቆመኝ ሰው አጣሁ።"
​"የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ የአባቴን አደራ ላለመጣል፤ ያንን ሁሉ ችግር ተሸክሜ ላለመውደቅ ሌት ተቀን ታገልኩ" ትላለች

​አባት ሲኖር መጠጊያ፣ ዋስትና እና የቤቱ ጠንካራ ምሰሶ ነው፤ እሱ ሲያልፍ ግን የመጠጊያው ጥላ አብሮ ይሸሻል

ሰላምን በቅርብ የሚታውቋት አፅናኗት አበረታቷት ደጋግ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እንዲያደርጉ ሁኔታውን አመቻቹ ❤️

ለክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ልባዊ ምስጋና ይድረስልኝ። የሁል ግዜ ቅንነቶ እና መልካም አሳቢነቶ ለኔም ለልጆቼም ትልቅ ተስፋን ሰቶናል። በዚህ የጭንቄ እና የችግሬ ሰዓት ያለቦት ተደራራቢ ...
14/01/2026

ለክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ልባዊ ምስጋና ይድረስልኝ። የሁል ግዜ ቅንነቶ እና መልካም አሳቢነቶ ለኔም ለልጆቼም ትልቅ ተስፋን ሰቶናል። በዚህ የጭንቄ እና የችግሬ ሰዓት ያለቦት ተደራራቢ ስራ እና ሀላፊነት ሳይገድቦት ያለውበት ድረስ መተው ስለጎበኙኝ እግዚሐብሄር ያክብርልኝ።

I need 5k followers My family  ❤
09/01/2026

I need 5k followers

My family ❤

08/01/2026
የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንም በፀሎት አስቡኝ
07/01/2026

የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንም በፀሎት አስቡኝ

05/01/2026

Master Abinet Kebede

05/01/2026

#አዶናይ Master Abinet Kebede

መልካምነት ዘር ሃይማኖት ሀገር ድንበር አይገድበውም መልካምነት ያተርፋል❤️🙏 እግዚአብሔር አምላክ ልክ እንዴ አብርሃም  የእድሜ ባለፀጋ ያድርግ ወንድም ጥላ ❤️💪 big love and big ...
05/01/2026

መልካምነት ዘር ሃይማኖት ሀገር ድንበር አይገድበውም
መልካምነት ያተርፋል❤️🙏 እግዚአብሔር አምላክ ልክ እንዴ አብርሃም የእድሜ ባለፀጋ ያድርግ ወንድም ጥላ ❤️💪 big love and big respect Master Abinet Kebede

ከ አንድ ወር በኋላ ልጀን አገኘኋት Like, follow, and share adirigu Master Abinet Kebede  ::::::::::Selam Tesfaye ሰላም ተስፋዬ           ...
05/01/2026

ከ አንድ ወር በኋላ ልጀን አገኘኋት Like, follow, and share adirigu Master Abinet Kebede

:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
Selam Tesfaye ሰላም ተስፋዬ
#አዶናይ

Address

Kombolcha

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማስተር አብነት ከበዳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share