Cheffa Robit City Administration of Urban and Infrastructure office

  • Home
  • Ethiopia
  • Kemise
  • Cheffa Robit City Administration of Urban and Infrastructure office

Cheffa Robit City Administration of Urban and Infrastructure office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Cheffa Robit City Administration of Urban and Infrastructure office, Government Organization, cheffa robit, Kemise.

08/12/2025
ባለፈው 2017 ዓ/ም በአዋጅ 47/67 በመንግስት እንዲተዳደሩ ውሳኔ የተሰጣቸውን ቤቶችን አስተዳደር ስርዓት ድጅታላዝ ለማድረግ የሶፍት ዌር ስልጠና በመስጠት 4ቱ ከተማ አስተዳደሮች በድምሩ ...
08/12/2025

ባለፈው 2017 ዓ/ም በአዋጅ 47/67 በመንግስት እንዲተዳደሩ ውሳኔ የተሰጣቸውን ቤቶችን አስተዳደር ስርዓት ድጅታላዝ ለማድረግ የሶፍት ዌር ስልጠና በመስጠት 4ቱ ከተማ አስተዳደሮች በድምሩ 1330 በላይ የመንግስት ቤቶችን ወደ ሶፍት ዌር መግባታቸው ይተወቃል።
በያዝነውም በጀት ዓመት የከሚሴ ከተማ ኮንዶሚኒየምን በቶችን ጨምሮ 3333 በላይ የግለሰብ ቤቶችን ወደ ሶፍት ዌር ለማስገባት በተያዘው ዕቅድ መሠረት በዛሬው ዕለት 4ቱን ከተማ አስተዳደሮች ጨምሮ ከመሪ ንዑስ እና ታዳጊ ከተሞችን ያሳተፈ Urban Housing Data Management system(የከተማ ቤቶች መረጃ አያያዝ ስርዓት) የሶፍት ዌር አቅም ግንባታ ስልጠና በቤቶችና መሰረተ ልማት ቡድን በመስጠት ላይ ይገኛል።ስለሆነም ሰልጣኞች ከስልጠናው ማግስት ስለ ቤቶቹ መረጃ የሚሰበሰብበትን እና በተግባር ወደ ሶፍት ዌር የሚያስገቡበትን የቀንና ሳምንታዊ Action plan በማዘጋጀት አፈፃፀሙን ቡድኑ በሚያዘጋጀው ሳምንታዊ ሪፖርትረ ፎርማት መሰረት ሪፖርት እንድታደርጉ እያሳሰብኩ ስራው ቆሞ እንዳይቀር ከሳይት ግንባታ ስምሪት ጋር ተቀናጅቶ እንዲፈፀም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ እናሳስባለን።
የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ቤቶችና መሰረተ ልማት ቡድን

08/12/2025
የቤቶችን መረጃ አያያዝ እና አስተዳደር ለማዘመን እና በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ በመምሪያችን የመሰረተ ልማት የስራ ቡድን በቤቶች መረጃ አያያዝሥርዓትና አጠቃቀም ዙሪያ ከከተሞች ለተውጣጡ የ...
08/12/2025

የቤቶችን መረጃ አያያዝ እና አስተዳደር ለማዘመን እና በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ በመምሪያችን የመሰረተ ልማት የስራ ቡድን በቤቶች መረጃ አያያዝሥርዓትና አጠቃቀም ዙሪያ ከከተሞች ለተውጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎች ለ2ኛ ዙር እተየሰጠ ያለ ስልጠና

08/12/2025
08/12/2025
05/12/2025

Address

Cheffa Robit
Kemise
1412

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cheffa Robit City Administration of Urban and Infrastructure office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share