14/07/2022
በዚህ ፔጅ ሥለ ውሃ አገልግሎቱ ጠንካራና ደካማ ጎን ያለዎትን አስተያየት ከስድብ በስተቀር ቢያካፍሉን እንቀበላለን ብልሹ አሰራሮችን አብረን እንታገላለን ለከተማው ህዝብ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽ እንዲሆን ተግተን እንሰራለን በሀሳብም ሆነ በሀብት ለመደገፍ ፍቃደኛ የሆነን አካል ለመቀበል ዝግጁ ነን ።
መልካም ስራ